Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መውሊድ ሲደርስ ስለ ረሱላችን የሕይወት ታሪክ ፣ ባህሪያት ማውራት .... ከሙብተዲኦች ጋር በመውሊድ በመተባበር ይቆጠራል ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን




በኡስታዝ ሱልጣን ከድር…. ✍

ﺍﻟﺸﻴﺦ : ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻟﻔﻮﺯﺍﻥ - ﺣﻔﻈﻪ ﺍﻟﻠﻪ-

ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ : ﻳﻘﻮﻝ : ﻓﻀﻴﻠﺔ ﺍﻟﺸﻴﺦ ! - ﻭﻓﻘﻜﻢ ﺍﻟﻠﻪ- ﻳﻜﺜُﺮ
ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﻓﻲ ﺍﻟﺼُّﺤﻒ ﻭﺍﻟﻘﻨﻮﺍﺕ
ﺍﻟﻔﻀﺎﺋﻴِّﺔ، ﻭﺧﻄﺐ ﺍﻟﺠﻤﻊ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﺎﺟﺪ ﻋﻦ ﺳﻴﺮﺓ ﺍﻟﻨَّﺒﻲ
ﺻﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠَّﻢ ﻭﺣﻘﻮﻗﻪ ﻭﺃﺧﻼﻗﻪ؛ ﻟﻘﺮﺏ ﻣﻮﻟِﺪﻩِ
ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼَّﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴَّﻼﻡ، ﻓﻤﺎ ﺣﻜﻢ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻔﻌﻞ؟ ﻭﻣﺎ ﻫﻲ
ﺍﻟﻨَّﺼﻴﺤﺔ ﻟﻸﻣَّﺔ ﻓﻲ ﺫﻟﻚ؟

ﺍﻟﺠﻮﺍﺏ :

ﻧﻌﻢ، ﺫﻛﺮ ﺳﻴﺮﺓ ﺍﻟﺮَّﺳﻮﻝ ﺻﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠَّﻢ، ﻭﺃﺧﻼﻗِﻪِ
ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼَّﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴَّﻼﻡ ﻭﺍﻟﺘَّﺬﻛِﻴﺮ ﺑﻤﺤﺒَّﺘﻪ ﻭﺍﺗِّﺒﺎﻋِﻪِ، ﻫﺬﺍ
ﻣﺸﺮﻭﻉٌ؛ ﻟﻜﻨَّﻪ ﻣﺎ ﻳُﺨﺼَّﺺُ ﺑﻴﻮﻡ، ﻫﺬﺍ ﻋﻠﻰ ﻣﺪﺍﺭِ ﺍﻟﺴﻨﺔ .
ﺃﻣﺎ ﺍﻟﺬﻱ ﺗﺤﺮَّﻯ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻮﻗﺖ ﻭﻻ ﻳﺘﻜﻠﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﺴِّﻴﺮﺓ ﻭﻻ
ﻓﻲ ﺧﺼﺎﻝ ﺍﻟﺮَّﺳﻮﻝ ﺻﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠَّﻢ ﺇﻻَّ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ
ﺍﻟﻮﻗﺖ؛ ﻓﻬﺬﺍ ﻭﺳﻴﻠﺔ ﻹﺣﻴﺎﺀ ﺍﻟﺒﺪﻉ ﺗﻨﺒَّﻬﻮﺍ ﻟﺬﻟﻚ .
ﺗﻨﺒَّﻬﻮﺍ ﻟﺬﻟﻚ ﺗﺨﺼﻴﺺ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻮﻗﺖ ﺍﻟﺬﻱ ﻫﻮ ﻗُﺮﺏ ﻣﺤﻞ
ﺍﻟﺒﺪﻋﺔ ﻫﺬﺍ ﻣﻌﻨﺎﻩ ﺗﻌﺎﻭﻥٌ ﻣﻊ ﺍﻟﻤﺒﺘﺪﻋﺔ ﻓﻲ ﺇﺣﻴﺎﺀ
ﺍﻟﺒﺪﻋﺔ . ﻧﻌﻢ .
ﻭﻻَّ ! ﻣﺎ ﻃﺮﺃ ﻋﻠﻴﻚ ﺗﺬﻛﺮ ﺳﻴﺮﺓ ﺍﻟﺮَّﺳﻮﻝ ﺇﻻَّ ﺑﻬﺬﺍ ﺍﻟﻮﻗﺖ
ﻫﺬﺍ ! ﺇﻻَّ ﺑﺴﺒﺐ ﺇﻧﻪ ﺳﺘُﺤﻴَﻰ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﺒﺪﻋﺔ ﻗﺮﻳﺒًﺎ - ﻧﻌﻢ - ؛
ﻓﻴﻜﻮﻥ ﻫﺬﺍ ﻣﺸﺎﺭﻛﺔً ﻟﻬﻢ، ﻭﺗﺸﺠﻴﻌًﺎ ﻟﻬﻢ . ﻧﻌﻢ .
ﻣﻮﻗﻊ ﺍﻟﺸﻲ

ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን ይህ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር
“በነዚህ ቀናት ውስጥ በኢስላማዊ ጋዜጦች መጽሔቶች
ኢስላማዊ ቻናሎች እና ኢማሞች በኹጥባ ሚንበር ላይ የነቢዩ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መውሊድ አስመልክቶ ስለ ረሱል
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የህይወት ታሪክ አኽላቃቸው በእኛ ላይ ያላቸው ሐቅ ወ ዘ ተ ይናገራሉ ይህ ተግባር እንዴት ይታያል? ለሙስሊሙ ይህን አስመልክቶ
የምታስተላልፉት ምክር ካለ::??

የረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የህይወት ታሪክ መዘከር
የሚወደድ ተግባር ነው:: ይህ ተ ዓመቱን በሙሉ መዘከር
አለበት::ነገር ግን በቀናት መገደብ አይኖርበትም::እነዚህን ቀናት በዓመት ጠብቆ ሲራቸውን አኽላቃቸውን መጥቀስ ይህ ተግባር የመውሊድን ቢድዓ ህያው ለማድረግ መዳረሻ ነው ሊሆን የሚችለው ስለዚህ ሙስሊሞች ሆይ ነቃ በሉ!ይህን ማድረግ ከሙብተዲኦች ጋር በመውሊድ ከመተባበር
ይቆጠራል::ምክንያቱም የረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
የህይወት ታሪክ መዘከር በነዚህ ቀናት ሊታወስህ የቻለው
በቅርቡ መውሊድን የሚያከብሩ ሰዎች ትዝ ስላሉህ ነው ይህ
ደግሞ አብሮ የመውሊድ በዓል ከመሳተፍ እና የሚያከብሩትን
ድጋፍ ከመስጠት ይቆጠራል::

ከሸይኽ ፈውዛን ወብ ሳይት የተወሰደ
www.alfawzan.af.org.sa