Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ለወላጆች መልካምን መዋል



🌸ተንቢሃት የዋትሳፕ ግሩፕ

. 🌴 بر الوالدين 🌴
ለወላጆች መልካምን መዋል

በታላቁ ፈቂህ አል-ዐል'ላማ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ)

💫 ባሁኑ ወቅት ያለውን የሰዉን ሁኔታ ካስተዋልነው በርካታ ሰዎች ለወላጆቻቸው መልካም እንደማይውሉ ሆነው እናገኛለን። እንዲያውም ለወላጆቻቸው መብት ነፋጊ እንደሆኑ ነው የምንረዳው።

በዚህም ለጓደኞቹ መልካምን ሲውል ታገኘዋለህ። ከነሱ ጋር ሲቀመጥ (ሲጨዋወት) አይሰለቸውምና። ነገር ግን ከአባቱ ወይም ከእናቱ ጋር አንዲት ሰዓት እንኳ ቢቀመጥ ልክ ፍም እሳት ላይ የተቀመጠ እስኪመስል ተጨናንቆ ሲገላበጥ ታገኘዋለህ።

ይህ አይነቱ ሰው ለወላጆች መልካም ዋይ አይሆንም።

ለወላጆች መልካም የሚውል ሰውማ ለናቱና ላባቱ ልቡን ክፍት ያደርጋል። ልክ እንዳይኖቹ ቅንድብ ይንከባከባቸዋል። በሚችለው ሁሉ እነሱን ለማስደሰት ይጓጓል።💫
【ሸርህ ዐቂደቱል ዋሲጢያ: 3/121】

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
” إذا تأمّلنا في أحوال النّاس اليومَ؛ وجدنا كثيراً مِنهم لا يَبرَّ بوالديه، بل هو عاقٌّ، تجدهُ يُحسنُ إلى أصحابه، ولا يملُّ الجلوس معهم، لكن لو يجلس إلى أبيه أو أمِّه ساعةً من نهار؛ لوجدته متململاً، كأنّما هو على الجمر؛ فهذا ليس ببارٍّ، بل البَارُّ مَن يَنشرحُ صدْرهُ لأُمِّه وأبيه، ويخدمهما على أهداب عينيه،
ويحرص غايةَ الحرص على رضاهما بكلِّ ما يستطيع.“

📙 شرح العقيدة الواسطية ج3/121

ትኩረት ለወላጆቻችን
-----------------
www.fb.com/tenbihat
22 Muharram 1437
05 Nov 2015

Post a Comment

0 Comments