Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ከሠለፎች ማህደር ለምንም አትቸኩል ለ5ቱ ግን ተጣደፍ



ተንቢሃት የዋትሳፕ ግሩፕ

🌴 ከሠለፎች ማህደር

ለምንም አትቸኩል ለ5ቱ ግን ተጣደፍ
★★★★★

ሃቲም ረሂመሁላህ "ችኮላ በአምስት ሁኔታዎች ሲቀር ከሸይጣን (ባህሪ) ነው ይባላል። ኣሉ

እነሱም
★እንግዳ እንደደረሰ ምግብን ማብላት
★ሰው እንደ ሞተ አስክሬኑን ማጠብ
★ልጃገረድ እንደ ደረሰች ወዲያው መዳር
★መክፈል እንደተቻለ እዳን መክፈል
★ሃጢኣት እንደፈፀሙ ተውበት ማድረግ
በማለት አስፍረዋል።
【ሒልየቱል-አውሊያእ 8/78】

ﻗﺎﻝ ﺣﺎﺗﻢ:
ﻛﺎﻥ ﻳﻘﺎﻝ اﻟﻌﺠﻠﺔ ﻣﻦ اﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﺇﻻ ﻓﻲ ﺧﻤﺲ:
ﺇﻃﻌﺎﻡ اﻟﻄﻌﺎﻡ ﺇﺫا ﺣﻀﺮ اﻟﻀﻴﻒ
ﻭﺗﺠﻬﻴﺰ اﻟﻤﻴﺖ ﺇﺫا ﻣﺎﺕ
ﻭﺗﺰﻭﻳﺞ اﻟﺒﻜﺮ ﺇﺫا ﺃﺩﺭﻛﺖ
ﻭﻗﻀﺎء اﻟﺪﻳﻦ ﺇﺫا ﻭﺟﺐ
ﻭاﻟﺘﻮﺑﺔ ﻣﻦ اﻟﺬﻧﺐ ﺇﺫا ﺃﺫﻧﺐ.
{حلية الأولياء ٨/٧٨}
--------------
17 ሙሀረም 437
31 October 15
www.fb.com/tenbihat

Post a Comment

0 Comments