☞ ስለ ሳውዲ አሊም ይናገር!
በክፍለ ዘመናችን ካወቅናቸው ምርጥና ድንቅ አሊሞች በግንባር ቀደምነት የሚጠቀሱት ሸይኽ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ሳውዲን አስመልክተው እንዲህ ብለዋል፤
1) «ይህች ሀገር፤ ሳዉዲ አረብያ የተባረከች ሀገር ናት። አላህ ሀቅን የረዳባት፣ ዲንን የደገፈባት፣ አንድነትን ያስገኘባት፣ ፈሳድን ያከሰመባትና ሰላምን ያነገሰባትና ከአላህ ውጭ ማንም ቆጥሮ የማይጨርሳቸው አያሌ ፀጋዎች ለመከሰታቸው ምክኒያት የሆነች ሀገር ናት። ይሁንና፤ ከስህተት የፀዳችና የተሟላች አይደለችም። ሁሉም ነገር ጉድለት አያጣውም።
የጎደላትን ለመሙላትና እንከኖችን ለማስወገድና ክፍተተቶችንም ለመዝጋት ይህችን ሀገር መርዳት ግዴታ ዋጂብ ነው። ይህም ምክርን በመለገስ፣ ሀቅን በማስታወስ፣ በገንቢ ፅሁፎችና ዚያራዎች ነው።
አላህ በዚህ ነው አደራ ያለን፤
{ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى وَلا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ} المائدة 2
«በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡» አል ማኢዳህ 2
የንግግራቸውን አረብኛ ነስ ከታች ያገኛሉ። ¹
ምንጭ፦ [መጅሙኡ ፈታዋ 9/98]
///////////
2) ይህቺን ሀገር መጥላት ሀቅን እና ተውሂድን መጥላት ነው! እስቲ ንገሩኝ፤ ከጎሮቤት ሀገሮች የትኛው ሀገር ተውሂድን ይተገብራል? ግብፅ? ሻም? ኢራቅ?
የትኛው ሀገር ነው ተውሂድን የበላይ ሸሪዓንም ተግባራዊ ያደረገ፤ የትኛው ሀገር ነው ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ቀብሮችን ያስወገደ? የትኛው ሀገር?? እንዲህ አይነቱ ሀገር የት አለ??
እኛንም ይህችን ሀገርም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን፤ ያስተካክለንና መልካሙን ሁሉ እንዲገጥመን አላህን እለምነዋለው።
ምንጭ፦ www.youtube.com/ watch?v=XuybsyTfLN4&feature =youtube_gdata_player
-----------------------
¹ قال الشيخ عبد العزيز ابن باز - رحمه الله تعالى :-
[هذه الدولة السعودية دولة مباركة نصر الله بها الحق ونصر بها الدين ، وجمع بها الكلمة ، وقضى بها على أسباب الفساد وأمن الله بها البلاد ، وحصل بها من النعم العظيمة ما لا يحصيه إلا الله ، وليست معصومة ، وليست كاملة ، كلٌّ فيه نقص فالواجب التعاون معها على إكمال النقص ، وعلى إزالة النقص ، وعلى سد الخلل بالتناصح والتواصي بالحق والمكاتبة الصالحة ، والزيارة الصالحة ، لا بنشر الشر والكذب ، ولا بنقل ما يقال من الباطل ؛ بل يجب علىمن أراد الحق أن يبين الحق ويدعو إليه ، وأن يسعى في إزالة النقص بالطرق السليمة وبالطرق الطيبة وبالتناصح والتواصي بالحق هكذا كان طريق المؤمنين وهكذا حكم الإسلام ، وهكذا طريق من يريد الخير لهذه الأمة ، أن يبين الخير والحق وأن يدعو إليه ، وأن يتعاون مع ولاة الأمور في إزالة النقص ، وإزالة الخلل ، هكذا أوصى الله جل وعلا بقوله سبحانه : { وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى وَلا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ} (89/9).]
² [العداء لهذه الدولة عداء للحق ، عداء للتوحيد ، أي دولة تقوم بالتوحيد الآن من حولنا : مصر ، الشام، العراق ، من يدعو إلى التوحيد الآن ويحكم شريعة الله ويهدم القبور التي تعبد من دون الله مَنْ ؟ أين هم ؟ أين الدولة التي تقوم بهذه الشريعة ؟ غير هذه الدولة اسأل الله لنا ولها الهداية والتوفيق والصلاح ونسأل الله أن يعينها على كل خير ونسأل الله أن يوفقها ؛ لإزالة كل شر وكل نقص علينا أن ندعو الله لها بالتوفيق والإعانة والتسديد والنصح لها في كل حال]
المصدر:-
www.youtube.com/ watch?v=XuybsyTfLN4&feature =youtube_gdata_player
በክፍለ ዘመናችን ካወቅናቸው ምርጥና ድንቅ አሊሞች በግንባር ቀደምነት የሚጠቀሱት ሸይኽ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ሳውዲን አስመልክተው እንዲህ ብለዋል፤
1) «ይህች ሀገር፤ ሳዉዲ አረብያ የተባረከች ሀገር ናት። አላህ ሀቅን የረዳባት፣ ዲንን የደገፈባት፣ አንድነትን ያስገኘባት፣ ፈሳድን ያከሰመባትና ሰላምን ያነገሰባትና ከአላህ ውጭ ማንም ቆጥሮ የማይጨርሳቸው አያሌ ፀጋዎች ለመከሰታቸው ምክኒያት የሆነች ሀገር ናት። ይሁንና፤ ከስህተት የፀዳችና የተሟላች አይደለችም። ሁሉም ነገር ጉድለት አያጣውም።
የጎደላትን ለመሙላትና እንከኖችን ለማስወገድና ክፍተተቶችንም ለመዝጋት ይህችን ሀገር መርዳት ግዴታ ዋጂብ ነው። ይህም ምክርን በመለገስ፣ ሀቅን በማስታወስ፣ በገንቢ ፅሁፎችና ዚያራዎች ነው።
አላህ በዚህ ነው አደራ ያለን፤
{ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى وَلا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ} المائدة 2
«በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡» አል ማኢዳህ 2
የንግግራቸውን አረብኛ ነስ ከታች ያገኛሉ። ¹
ምንጭ፦ [መጅሙኡ ፈታዋ 9/98]
///////////
2) ይህቺን ሀገር መጥላት ሀቅን እና ተውሂድን መጥላት ነው! እስቲ ንገሩኝ፤ ከጎሮቤት ሀገሮች የትኛው ሀገር ተውሂድን ይተገብራል? ግብፅ? ሻም? ኢራቅ?
የትኛው ሀገር ነው ተውሂድን የበላይ ሸሪዓንም ተግባራዊ ያደረገ፤ የትኛው ሀገር ነው ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ቀብሮችን ያስወገደ? የትኛው ሀገር?? እንዲህ አይነቱ ሀገር የት አለ??
እኛንም ይህችን ሀገርም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን፤ ያስተካክለንና መልካሙን ሁሉ እንዲገጥመን አላህን እለምነዋለው።
ምንጭ፦ www.youtube.com/
-----------------------
¹ قال الشيخ عبد العزيز ابن باز - رحمه الله تعالى :-
[هذه الدولة السعودية دولة مباركة نصر الله بها الحق ونصر بها الدين ، وجمع بها الكلمة ، وقضى بها على أسباب الفساد وأمن الله بها البلاد ، وحصل بها من النعم العظيمة ما لا يحصيه إلا الله ، وليست معصومة ، وليست كاملة ، كلٌّ فيه نقص فالواجب التعاون معها على إكمال النقص ، وعلى إزالة النقص ، وعلى سد الخلل بالتناصح والتواصي بالحق والمكاتبة الصالحة ، والزيارة الصالحة ، لا بنشر الشر والكذب ، ولا بنقل ما يقال من الباطل ؛ بل يجب علىمن أراد الحق أن يبين الحق ويدعو إليه ، وأن يسعى في إزالة النقص بالطرق السليمة وبالطرق الطيبة وبالتناصح والتواصي بالحق هكذا كان طريق المؤمنين وهكذا حكم الإسلام ، وهكذا طريق من يريد الخير لهذه الأمة ، أن يبين الخير والحق وأن يدعو إليه ، وأن يتعاون مع ولاة الأمور في إزالة النقص ، وإزالة الخلل ، هكذا أوصى الله جل وعلا بقوله سبحانه : { وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى وَلا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ} (89/9).]
² [العداء لهذه الدولة عداء للحق ، عداء للتوحيد ، أي دولة تقوم بالتوحيد الآن من حولنا : مصر ، الشام، العراق ، من يدعو إلى التوحيد الآن ويحكم شريعة الله ويهدم القبور التي تعبد من دون الله مَنْ ؟ أين هم ؟ أين الدولة التي تقوم بهذه الشريعة ؟ غير هذه الدولة اسأل الله لنا ولها الهداية والتوفيق والصلاح ونسأل الله أن يعينها على كل خير ونسأل الله أن يوفقها ؛ لإزالة كل شر وكل نقص علينا أن ندعو الله لها بالتوفيق والإعانة والتسديد والنصح لها في كل حال]
المصدر:-
www.youtube.com/