🌱 ከሠለፎች አ ን ደ በ ት
ጥልቅ እውቀት በጥልቅ ግንዛቤ
ይንፀባረቃል❗
ከዚል-ሒጅ'ጃ የመጀመርያዎቹ አስርቱ ቀናትና ከረመዷን የመጨረሻዎቹ አስርቱ እለታት የትኛው ይበልጣል❓
ኢብኑልቀይዪም (ረሂመሁላህ) ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚይ'ያ (ረሂመሁላህ) "ከዚል-ሒጅ'ጃ የመጀመርያዎቹ አስርቱ ቀናትና ከረመዷን የመጨረሻዎቹ አስርቱ እለታት የትኛው ይበልጣል ?" ተብለው ተጠይቀው ነበርና እንዲህ ብለዋል ይላሉ☞
«የዚልሒጅጃ አስርቱ የቀኑ ክፍለ ግዜ ከረመዳን አስርቱ የቀኑ ክፍለ ግዜ ይበልጣሉ። የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስርቱ ሌሊቶች ደግሞ ከዚልሒጅጃ አስርቱ ሌሊቶች ይበልጣሉ።» ብለዋል።
በማስከተልም ኢብኑልቀይዪም ማብራርያቸውን ያክላሉ ☞
«ይህንን ምላሽ አስተዋይ የሆነ ክቡር ሰው ካስተዋለው አርኪና በቂ ምላሽ መሆኑን ይረዳዋል። ምክንያቱም በቀኑ ክፍለ ግዜ መልካም ስራ ሚተገበርባቸው ቀናት ሁሉ ከዚል-ሒጅ'ጃ አስርቱ ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ እለት የለምና። በአስርቱ ቀናት ውስጥም የዐረፋ እለት፣ የእርዱ እለትና የተርዊያህ እለት (9ኛው፣ 10ኛውና 8ኛው እለት) ይገኝበታል።
የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስርቱ ሌሊቶችን በሙሉ አላህ (ከየትኞቹም ሌሊቶች) ይበልጥ ይወዳቸዋል። በዚያ ውስጥም ከሺህ ወራት የበለጠች አንዲት ሌሊት ትገኝበታለችና።
እንግዲህ ከዚህ ማብራርያ ውጭ ባለ መልኩ ለጥያቄው ምላሽ የሰጠ ሰው በትክክልም በዚህ ዙርያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች በአግባቡ ሊያመላክታቸው አይቻለውም።»
ምንጭ☞⇣
【በዳኢዑል-ፈዋኢድ : 3/162】
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅
أيهما افضل؟
عشره ذى الحجه أم عشره اﻷواخر من رمضان؟
قال ابن القيم رحمه الله :
سئل شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله -عن عشر ذي الحجة والعشر اﻷواخر من رمضان أيهما أفضل؟
فقال:
[ أيام عشر ذي الحجة أفضل من أيام العشر من رمضان والليالي العشر الاواخر أفضل من ليالي العشر ذي الحجة "،وإذا تأمل الفاضل اللبيب هذا الجواب وجده شافيا كافيا فإنه ليس من أيام العمل فيها أحب إلي الله من أيام العشر ذى الحجه وفيها يوم عرفة ويوم النحر ويوم الترويه
وأما ليالي عشر رمضان فهي يحبها كلها -فيها ليله خير من ألف شهر فمن صحيح أجاب بغير هذا التفصيل لم يمكنه أن يدلي بحجة.]
بدائع الفوائد 162/3 .
منقول
≅≅≅≅≅≅≅
🎐ዚልሒጅጃ 07/12/1436
Sep 22/09/2015

0 Comments