Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የታላቁ ነቢይ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ባለቤቶች!!



የታላቁ ነቢይ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ባለቤቶች!!

❶ ከዲጃ ቢንት ወሊድ (ረዲየላሁ አንሀ)

❷ አዒሻ ቢንት አቡበክር (ረዲየላሁ አንሀ) 

❸ ሐፍሳ ቢንት ዑመር (ረዲየላሁ አንሀ)

❹ ኡሙ ሰለማ ቢንት አቢ ኡመያህ (ረዲየላሁ አንሀ)

❺ ሰውዳ ቢንት ዘመዐ (ረዲየላሁ አንሀ)

❻ ዘይነብ ቢንት ሁዘይማህ (ረዲየላሁ አንሀ)

❼ ሙይሙናህ ቢንት ሃሪስ (ረዲየላሁ አንሀ)

❽ ጀውርያህ ቢንት ሃሪስ (ረዲየላሁ አንሀ)

❾ ዘይነብ ቢንት ጀህሽ (ረዲየላሁ አንሀ)

❿ ኡሙ ሀቢይባዐ ቢንት አቢ ሶፊያን (ረዲየላሁ አንሀ)

❶❶ ሶፊያ ቢንት ሆዬ (ረዲየላሁ አንሀ)

ٱلنَّبِىُّ أَوْلَىٰ بِٱلْمُؤْمِنِينَ مِنْ أَنفُسِهِمْ ۖ وَأَزْوَٰجُهُۥٓ أُمَّهَٰتُهُمْ ۗ
ـ﴿سوره الأحذاب٣٣: ٦ ‌﴾

ነቢዩ በምእምናን ከነፍሶቻቸው ይበልጥ ተገቢ ነው፡፡
ሚስቶቹም እናቶቻቸው ናቸው፡፡
[አል አህዛብ 33፥6]

Post a Comment

0 Comments