ጌታችን አላህ ለከሃዲያን በዳዮች አያያዙ የበረታ ነው!
ያውም የሱን ባሪያዎች የበደሉትን ?
ያውም እሱን ከማምለክ የከለከሉትን ?
ያውም እኔን የሚፈሩት ዑለማዎቹ ናቸው ብሎ ሳለ እሱን ፈሪዎቹን የሚያሰቃዩትን?
ያውም እሱን የሚያመልክ ትውልድ ይጠፋ ዘንድ የሚተጉትን ?

ቻይና ከድሮም ጀምሮ ሃገሯ ላይ የሚገኙትን ሙስሊም ቻይናውያን ስታሰቃይ፣ ስትበድል፣ ስትጨቁን ኖራለች ። ቤጂንጅ
ላይ መቀመጫውን ያደረገው የቻይና መንግስት በሚያራምደው የኮሚኒስት ርዕዮተ ዓለም ነበልባል የቻይና ሙስሊሞች ከጥንት
ጀምሮ ሲጠበሱ ኖረዋል ።
ባሳለፍነው አመት ዢንጂያንግ በተባለው ሙስሊም ቻይናውያን በሚበዙበት ከተማ ይሀው አገዛዝ የመሳጂዶች ኢማሞችን አደባባይ ላይ በመሰብሰብ ዳንስ ያስደነሳቸው ሲሆን ከዚህ በህዋላ ኢስላማዊ አስተምህሮ እንደማያስተምሩ በአንድነት ጮኸው ቃል እንዲገቡ አስደርጓቸዋል ። *ሲደንሱ የተነሳው ፎቶ ከፅሁፉ ጋር አብሮ ተያይዟል*
ከዚህም በላይ የሚገርመው ደግሞ ከዳንሱና ከቃሉ በተጨማሪ « ሪዝቅ (ሲሳይ) የሚመጣልን ከሲኬፒ (CKP) ፓርቲ እንጂ ከአላህ አይደለም» ብለው የክህደት ቃል እንዲናገሩ ተገደዋል ። በተመሳሳይ በዚህ ሙስሊሞች የሚበዙበት ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ላይ የሚያስተማሩ አስተማሪዎች «ሰላት ለመስገድ ወደ መሬት መደፋት ለጤና ጎጂ ነው» በማለት እንዲያስተማሩ ብሎም ከመስጂድ ሙስሊም ተማሪዎች ከመሳጂዶች ይርቁ ዘንድ ከትምህርታቸው አያይዘው እንዲያስተማሩ ግዴታ ተጥሎባቸዋል ።
ይሀው የኮሚኒስት አገዛዝ የረመዷን ፆም ሙስሊም ዜጎቹ እንዳይፆሙ ሲያግድ በዚህ በያዝነው አመት የመጀመሪው ባይሆንም የዚህ ረመዷን ግን ለየት ያለና ጫና የተቀላቀለበት ነው ። ሙስሊሞች የሚበዙበት በሆነው ዢንጂያንግ ከተማ ያሉ ሬስቶራንቶች ሁሉ እንዳይዘጉ ትእዛዝ ያስተላለፈ ሲሆን ሲቪል ሰራተኞች፣ አስተማሪዎችና ተማሪዎች የዚህ የተከበረው ወር ፆም ተካፋይ እንዳይሆኑ ታግደዋል ። ይህ የፆም እገዳ የበረታው በተማሪዎች ላይ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን በቀኑ የትምህርት ክፍለ ጊዜ ተማሪዎች በግድ እንዲመገቡ እየተገደዱ ይገኛል ።
ታዲያ ይህ ሁሉ እንዳለ ሆኖ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በዚህ ጨቋኝ አገዛዝ ላይ ከባድ የሆነ መቅሰፍትን አውርዶበታል ። ያም የሆነው በዚህ በሳለፍነው ወር መጨረሻ እና በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይ ለሶስት ሳምንት የቆየ ከባድ የኢኮኖሚ ውድቀት የደረሰበት ሲሆን ውድቀቱ እስክአሁን ድረስ እየቀጠለ መሆኑን ሚዲያዎች የዘርፉ ባለሙያዎችን ዋቢ አድርገው ዘግበዋል ።
በአለም ሁለተኛ በኢኮኖሚ የበለፀገች ሃገር የነበረችው ቻይና በያዝነው አመት የደረሰባት ትልቅ የኢኮኖሚ ውድቀት በታሪኳ አይታ የማታውቀው መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ ። ቻይና በዚህ በያዝነው ሶስት ሳምንት (ልብ በሉ የኢኮኖሚ ውድቀቱ የጀመረው ሙስሊም ዜጎቿ የረመዷንን ፆም እንዳይፆሙ ከታገዱበት ማግስት ጀምሮ ነው) በሶስት ሳምንት ጊዜያት ውስጥ ብቻ ከ3.25 (ሶስት ነጥብ ሁለት አምስት ትሪሊዮን) በላይ ክስረት ያጋጠማት ሲሆን ይህ ክስረት በተመሳሳይ የአለም መነጋገሪያ ከነበረው የግሪክ አመታዊ ጂዲፒ ከ10 በላይ እጥፍ እንደሆነ ተነግሯል ። ወደሃገራችን ስንመልሰው ደግሞ ቻይና ያጣችው የገንዘብ መጠን የኢትዮጵያ የስድሳ ሶስት (63) አመታት አመታዊ በጀት መሆኑን መገንዘብ እንችላለን ።
ቻይና ይህን የኢኮኖሚ ክስረት አስመልክቶ በርካታ የኢኮኖሚ ማረጋጊያ መፍትሄዎችን ብትጠቀምም ምንም ለውጥ አለማሳየቱን የታወቀ ሲሆን ሃገሪቷ ላይ የሚገኙ ኢንቬስተሮችም ሆኑ የሃገሪቷ ህዝብ ከዚህ ጭንቅ ለመውጣት ግራ መጋባቱን ተዘግቧል። የሃገሪቱ የኮሚኒስት ርዕዮተ ዓለም አገዛዝም ቢሆን በተከሰተው ድንገተኛ መቅሰፍት የሚያደርገው እንደጠፋው ሚዲያዎች አክለው ዘግበዋል ።
አላህ ከበዳዮች በደል በጨቋኞች ጭቆና ይጠብቀን
ለነርሱም የእጃቸውን ይስጣቸው
ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﻣُﻨْﺰِﻝَ ﺍﻟْﻜِﺘَﺎﺏِ، ﺳَﺮِﻳﻊَ ﺍﻟْﺤِﺴَﺎﺏِ، ﺍﻫْﺰِﻡِ ﺍﻷَﺣْﺰَﺍﺏَ، ﺍﻫْﺰِﻣْﻬُﻢْ ﻭَﺯَﻟْﺰِﻟْﻬُﻢْ

0 Comments