Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የቤት ሰራተኛና ዘካተልፊጥር

🌿የቤት ሰራተኛና ዘካተልፊጥር🌿
የሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል ኡሰይሚን ምላሽ
የቤት ውስጥ ሰራተኛ የሙስሊሙ ማህበረሰብ አካል በመሆኗ ዘካተልፊጥር ማውጣት አለባት።
ነገር ግን ዘካተልፊጥር የምታወጣው እራሷ ናትወይስ አሰሪዎቿ?
በመሰረቱ ዘካዋን እራሷ ናት ማውጣት ያለባት። ይሁንና አሰሪዎቿ እሷን አካተው ዘካተል ፊጥር ካወጡ ምንም ችግር የለውም።
መጅሙዑ ፈታዋ ቅፅ 18
"ኪታቡ ዘካቲልፊጥር"
© ተንቢሀት
√√√√√√
الخادمة في المنزل عليها زكاة الفطر لأنها من المسلمين.
ولكن هل زكاتها عليها، أو على أهل البيت؟ الأصل أن زكاتها عليها، ولكن إذا أخرج أهل البيت الزكاة عنها فلا بأس بذلك.
ــــــــــــــــــــــــــــ
مجموع فتاوى و رسائل الشيخ محمد صالح العثيمين المجلد الثامن عشر - كتاب زكاة الفطر.

Post a Comment

0 Comments