Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የኢድ አከባበር ደንቦች About Eid celebration By Ustaz Ilyas Ahmed

የኢድ አከባበር ደንቦች
[በዑስታዝ ኢልያስ አህመድ]
ይህን የተከበረ ታላቅ ወር አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው!
  ኢደል ፊጥር ታላቅ ቀን ነውና አላህን የምናወድስበትና የምናመሰግንበትን ቀን ሊሆን ይገባል። ሸሪዓው በሚያዘው መሰረት እናክብረው!
👉 በዚህ ትምህርት ተከታዮቹ ርእሶች ተብራርተዋል፤
√ መቼ ኢድን እናክብር ?
√ የተክቢራ አደራረግ
√ የኢድን ሌሊት እንዴት እናሳልፈው ?
√ ኢድ እና ጁምዓ አንድ ቀን በገጠመ ጊዜ ጁምዓን መስገድ አለመስገድ ? 
ዳውንሎድ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓