⛺ተንቢሃት የዋትሳፕ ግሩፕ
የረመዷን መልዕክት 0008
" هَنِيئًا لِلْمَرْأَةِ الْمُسْلِمَةِ فِي رَمَضَان َ"
💐የምስራች በረመዷን ለሙስሊሟ እንስት

سئل فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي سؤالاً
ماهو برنامج المرأة المسلمة في رمضان حتى تعبد ربها وتخدم أهل بيتها؟
አላህ ይጠብቃቸውና
“ ሴት ልጅ በረመዳን ፕሮግራሟ ጌታዋን እያመለከች ቤተሰቧንም ትንከባከባለችን❓” ተብለው ተጠይቀው የሰጡትን ሚዛናዊ ምላሽ እነሆ☞
💐« የሴት ልጅ ፕሮግራም ሲባል ያው የወንዱ አይነት ፕሮግራም ነው። ነገር ግን እንስቷ አምልኮትን (ዒባዳን) ጨመር ታደርጋለች።
💐 ሴት ልጅ ባሏንም ሆነ ቤተሰቧን ለመኻደም ከጣረች፤ የሚበቃቸውን ምግብም ካሰናዳችላቸውና ይህንንም ከአላህ ምንዳን ለማግኘት ብላ ካሰበችበት፤ እሷ ልዕለ ሀያሉ አምላኳ አላህን እየተገዛችው (እያመለከችው) ነው ያለችው።
💐 በዚህ ጥረቷ ከጌታዋ ክፍያ አለላት። መልካም ምንዳዋም ይበዛላታል። በመሆኑም ሙስሊሟ እንስት ምግብ በምታዘጋጅበት ግዜ ምላሷን ጌታዋን በማወደስ ልትወጥር ይገባል።
💐 ምግቡን ስታበስል (ሱብሃን አላህ) እያለች ተስቢህ ታደርጋለች። አሁንም ስታበስል (ላኢላሀ ኢልለ ልላህ) እያለች ታወድሰዋለች። (በዚህ ሁኔታ ከምታዘጋጀው መብል ሆነ አጠቃላይ ኺድማ ጋር) ጌታዋን ሳትዘነጋ ታወድሰዋለች። ይህን በማድረጓም ታላቅ የሆነ ምንዳን ትሸለማለች።
💐 ምክንያቱም በረመዷን የቀኑ ክፍለ ግዜ ምግብን ማሰናዳቷ (ቤተሰቧን ሆነ ባሏን ለመንከባከብ በቤት ውስጥ ስራ መወጠሯ) ጌታዋን ከማምለክ አያዘናጋትምና።
🎁 ያቺ ከልዕለ ሀያሉ አላህ ምንዳን ፈልጋ ባሏንም ሆነ ቤተሰቦቿን ለምትንከባከብዋና ከዚህም ጋር በረመዷን የቀኑ ክፍለ ግዜ አላህን ከማወደስ ሳትዘናጋና በምትችለው የአምልኮ አይነትም ላይ የምትገኘዋን ሙስሊሟ እንስትን የምስራች እንኳን ደስ ያለሽ እንላታለን !
እሷኮ ታላቅን ድል ተቀዳጅታለች»❗
♂♂♂♂♂♂♂♂♂
ከድምፃቸው በቀጥታ ማድመጥ ካስፈለጎትም በቀጣዩ ማስፈንጠርያ ይፈልጉ
ምንጭ☞⇘
"الشيخ ﺳﻠﻴﻤﺎﻥ ﺍﻟﺮﺣﻴﻠﻲ ﺣﻔﻈﻪ الله
هَنِيئًا لِلْمَرْأَةِ الْمُسْلِمَةِ فِي رَمَضَانَ"
https://youtu.be/G1kSt89liR0
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅
www.fb.com/tenbihat
🎐ረመዷን 08/1436
ጁን 25/2015

0 Comments