የፆም ት ሩ ፋ ት 🌸 فضل الصوم
لماذا خصّ الله سبحانه وتعالى الصيام بقوله (الصوم لي وأنا أجزي به) ؟
ለምን ይሆን አላህ [ፆም ለኔ ነው፤ እኔ በፆሙ እመነዳዋለሁ] ሲል ለየት አድርጎ የገለፀው❓
የዚህን ምላሽ ከታላቁ ፈቂህ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንውሰድ☞
فأجاب بن عثيمين رحمه الله تعالى: هذا الحديث حديث قدسي رواه النبي صلى الله عليه وسلم عن ربه قال الله فيه (كل عمل ابن آدم له الحسنة بعشر أمثالها إلاّ الصوم فإنه لي وأنا أجزي به) وخصّه الله تعالى بنفسه لأن الصوم سر بين العبد وبين ربه لا يطّلع عليه إلاّ الله فإن العبادات نوعان نوع يكون ظاهراً لكونه قولياً أو فعلياً ونوع يكون خفيّاً لكونه تركاً فإنّ الترك لا يطلع عليه أحد إلاّ الله عزّ وَجَل. فهذا الصائم يترك طعامه وشرابه وشهوته من أجل الله عز وجل في مكان لا يطّلع عليه إلاّ ربّه فاختصّ الله تعالى الصيام لنفسه لظهور الإخلاص التام فيه بما أشرنا إليه وقد اختلف العلماء في معنى هذه الإضافة فقال بعضهم إن معناها تشريف الصوم وبيان فضله وأنه ليس فيه مقاصّة
أي أن الإنسان إذا كان قد ظَلَمَ أحداً فإنّ هذا المظلوم يأخذ من حسناته يوم القيامة إلاّ الصوم فإنّ الله تعالى قد اختصّ به لنفسه فيتحمّل الله عنه أي عن الظالم ما بقي من مظلمته ويبقى ثواب الصوم خالصاً له.
«ይህ ሀዲስ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከጌታቸው ከአላህ ሰምተው ያስተላለፉልን "ሐዲስ አል ቁድሲይ" ነው። እሱም እንዲህ ብሏል☞
« የኣደም ልጅ ከፆም በስተቀር ለሰራው መልካም ተግባር ሁሉ አስር አምሳያ ኣለለት። ፆም ግን ለኔ ነው። እኔም በፆሙ እመነዳዋለሁ። » ብሏል። ይላል።
ስለሆነም ልዕለ ሃያሉ አላህ ፆምን ለራሱ የነጠለበት ምክንያት: -
💥ፆም በባርያውና በጌታው መካከል ማንም በማያውቀው መልኩ የሚከወን አምልኮት ነው።
እንደሚታወቀው አምልኮቶች ሁለት አይነት ናቸው።
☞ ንግግራዊና ተግባራዊ በመሆኑ በግልፅ የሚታይ የሆነ እና
☞ የማንተገብረው (እሱን ፈርተን የምንተወው) በመሆኑ ሚስጢራዊ ድብቅ የሆነ አምልኮት ነው።
ይኸ መተው የሚባለው አምልኮት ከልዕለ ሃያሉ አላህ በስተቀር ማንም የማይደርስበት ሚስጢራዊ የሆነ ነው።
ታዲያ ይህ ፆመኛ ከጌታው በስተቀር ማንም የማውቅበት ቦታ እንኳ ሆኖ ለልዕለ ሃያሉ አምላኩ ሲል ከምግብ፣ ከመጠጥና ስሜቱን ከማርካት ይቆጠባል።
ስለሆነም ፍጡራኑ በተሟላ ፍፁማዊነት ለሱ ብለው ስለተገበሩት ከሁሉም የበላይ የሆነው አምላካችን አላህ ከላይ እንደጠቆምነው ፆምን ለኔ ብቻ ነው አለ።
💥በሌላም በኩል ይህንን የአላህ ፆምን ወደራሱ ማስጠጋትን (ለኔ ነው ማለቱን) በተመለከተ ምሁራን የተለያዩ አስተያየቶችን ሰጥተውበታል። ከነዚያም መካከል " የፆምን ክብርና ትሩፋት ለመግለፅ ነው እንጂ የባርያው አይደለም ለማለት አይደለም።" የሚለው አንዱ ነው።
ይህም ማለት አንድ ግለሰብ ሌላኛውን ሰው ቢበድል ያ ተበዳይ የትንሳዔው እለት ከፆም በስተቀር የበዳይን መልካም ስራ ይወስዳልና ነው። ለዚህም ነው ልዕለ ሃያሉ አላህ ፆምን ለኔ ነው ሲል የነጠለው። አላህ ተበዳይን ይክስና የፆምን ምንዳ ግን ሙሉውን ለፆመኛው ይሰጣል የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።»
**************
ምንጭ☞ ፈታዋ ኑሩን አለድ-ደርብ የካሴት ቁጥር 153⇙
📚المصدر: سلسلة فتاوى نور على الدرب > الشريط رقم [153]
_____________
www.fb.com/tenbihat
🎐ረመዷን 07/1436
ጁን 24/2015

0 Comments