ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አንፀባራቂ የሰለፍያን መርሆዎች የሚያብራሩ ንግግሮች መካከል
ከሸይኻችን ጋር የተስማማ ሱና ላይ ነው፤
የተቃረነው የቢድዓ ሰው ነው!!
ከሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አንፀባራቂ የሰለፍያን መርሆዎች የሚያብራሩ ንግግሮች መካከል፤
« ሸይኹ ማንም ቢሆን፤ አንድን ሸይኽ በመሾም፤
በቃልና በተግባር ከእሱ ጋር መስማማትን መሰረት አድርጎ የሚወድና የሚጠላ ከሆነ፤ ከነዚያ ዲናቸውን ከለያዩና የተለያዩ አንጃዎች ከሆኑት ይቆጠራል!» አልፈታዋ 20/8
قال شيخ الإسلام ابن تيمية –رحمه الله-:
«ومن نصَّب شيخاً كائناً من كان، فوالى وعادى على موافقته في القول، والفعل فهو من الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا»
مجموع الفتاوى (20/8)
በሌላ ንግግራቸውም፤
«ብዙ ሰው ስለነዚህ ፊረቆች በግምትና በስሜታዊነት ይናገራል፤ የራሱን ጭፍራና ወደሚከተለው ሰው የተጠጉ ሆነው የሚወዳጁትን \"አህለ ሱና ወል-ጀማዓህ\" አድርጎ የተፃረራቸውን ደግሞ የቢድዓህ ባለቤት እንደሆኑ ይፈርዳል። ይህ ደግሞ ግልፅ ጥመት ነው!!
የሀቅና የሱና ሰዎች የሚከተሉት መልእክተኛውን ﷺ ብቻ ነው። እርሳቸው ከአላህ በሚወርረድ ወህይ እንጅ ከልብወለዳቸው አይናገሩም። የተናገሩትን ሁሉ አምኖ መቀበል፣ ያዘዙትንም ሁሉ መታዘዝ ግዴታ የሚሆነው የሳቸውን ነው። ይህ ደረጃ ለማንኛውም መሪ ኢማም አይገባም። እንደውም፤ ከመልእክተኛው ﷺ በስተቀር ማንኛውም ሰው ከንግግሩ እንደሚወሰደው ሁሉ ይተዋልም። ስለዚህ፤ አንዳንድ የኢልመል ከላም መሪዎችን የሚከተሉ ቡድኖች እንደሚያደርጉት፤ ከአላህ መልእክተኛ ﷺ ዉጪ ማንኛውንም ሰው፤ ከእርሱ ጋር የተስማማና የወደደው ከአህሉሱና ወልጀማዓህ የሚመደብበት እርሱን የተቃወመ ደግሞ ከቢድዓና ከፉርቃ ሰዎች የሚቆጠርበት [መፈተኛ] ሰው ካለው፤ ከቢድዓ፣ ከጥመትና ከልዪነት ሰዎች ይቆጠራል»
መጅሙዕ አልፈታዋ 3/346
قال شيخ الإسلام ابن تيمية –رحمه الله-:
«كثير من الناس يخبر عن هذه الفرق بحكم الظن والهوى فيجعل طائفته والمنتسبة إلى متبوعه الموالية له هم أهل السنة والجماعة ؛ ويجعل من خالفها أهل البدع وهذا ضلال مبين . فإن أهل الحق والسنة لا يكون متبوعهم إلا رسول الله صلى الله عليه وسلم الذي لا ينطق عن الهوى إن هو إلا وحي يوحى فهو الذي يجب تصديقه في كل ما أخبر ؛ وطاعته في كل ما أمر وليست هذه المنزلة لغيره من الأئمة بل كل أحد من الناس يؤخذ من قوله ويترك إلا رسول الله صلى الله عليه وسلم .
فمن جعل شخصا من الأشخاص غير رسول الله صلى الله عليه وسلم من أحبه ووافقه كان من أهل السنة والجماعة ومن خالفه كان من أهل البدعة والفرقة - كما يوجد ذلك في الطوائف من اتباع أئمة في الكلام في الدين وغير ذلك - كان من أهل البدع والضلال والتفرق». مجموع الفتاوى (3/346)
www.nesiha.com

0 Comments