Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በዚህ ግዜ ስለ ሺዓ ማውራት ለምን አስፈለገ?



ለአላህ ከዚያም ለታሪክ لله ثم للتاريخ
በዚህ ግዜ ስለ ሺዓ ማውራት ለምን አስፈለገ?

1: ባለንበት ግዜ ከመቼም በበለጠ ሰፊ እንቅስቃሴ በመጀመራቸው በዚህም፥
2: አደጋቸው ብዙሃንን በማጥቃቱ
3: የዲን (የዒልም) እንቅስቃሴ ብዙም ያሌለባቸው አካባቢዎችን እና ሀገራትን
መምረጣቸው
4: ድህነት እና በሽታ የተስፋፋባቸው ቦታዎች ላይ መርዛቸውን ለመርጨት
አዲስ ሴራ ማሴራቸው
5: ነዋሪዎቹ በእርሰበራስ ግጭቶች ላይ የሚገኙባቸውን ሀገሮችን አስታራቂ
መስሎ በመግባት ወደ እምነታቸው መስበክ በመጀመራቸው
6: ብዙሃኑ ሙስሊም ማንነታቸውን እና የእምነታቸውን ውድቀት(ቆሻሻነት)
ስለማያውቁ
7: አደጋቸው ኬተኛውም አደጋ የከፋ በመሆኑና የነቢዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ
ወሰለም ቤተሰብ እንወዳለን በሚል ማታለያ ማንነታቸውን መሸፈናቸው!!!
8: ከማንም ይልቅ ትክክለኛ ሙስሊሞችን (አህለስሱና ወልጀማዓን )
በጠላትነት መመልከታቸው!!!
9: ማነኛውንም ችግር አስቀድሞ ካወቁት መከላከሉ ቀላል ስለሆነና ቀድመው
ካላወቁት ግን ችግሩ ስር ስለሚሰድ ... ወዘተ

Ustaz Ahmed Adem

ፔጁን LIKE ማድረግ አይዘንጉ!     ለአላህ ከዚያም ለታሪክ لله ثم للتاريخ