Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የጾም ህግጋቶች Muhdera By Ustaz Sultan Khedir About Ahkamu Siyam

#_የጾም_ህግጋቶች
የረመዳን ጾም ከመጀመሩ በፊት ሁሉም ሙስሊሞች ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦችን  የዳሰሰ ሙሃደራ ።ለአብነትም   በዚህ ሙሃደራ እነዚህ ነጥቦች ትዳሰዋል ፦

✔ ጾም ማለት ምን ማለት ነው ?
✔ የጾም ሸሪዓዊ ፍርድ ምንድን ነው ?
✔ የረመዳን ጾም ኒያ መቸ ነው ? በየቀኑ ወይስ ለወሩ አንዴ ?
✔ ጾም ግዴታ የሚሆንባቸው እነማን ላይ ነው ?
✔ የረመዳን ጾም እንዲያፈጥሩ የተፈቀደላቸው ለነማን ነው ?
✔ ካለምንም ምክነያት የሚያፈጥሩ ሰዎች ፍርዳቸው ምንድን ነው ?
✔ ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች ምን ምን ናቸው ?
✔ የጾም አዳብ እና ሱና
✔ ረመዳን ሲመጣ ጾምን መያዣና መፍቻ ተብሎ የሚዘጋጀው ካሌንደር በተመለከት

በዑስታዝ ሱልጧን ኸድር

ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
→→ http://bit.ly/hggatoch