by Ahmed Adem
ጥቂት የጾም ስርኣቶችና ሱናዎች
1 ሱሁርን መመገብ: በተቻለ ያክል ደግሞ ቀለል ያለ ምግብ ለመመገብ መሞከርና ጊዜውንም ወደ ፈጅር አዛን መውጫ አካባቢ ማዘግየት ሱና ነው ግን አዛን እያለ ከመመገብ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል
2 ጸሃይ መግባቷ እንደተረጋገጠ ፍጡርን ማፍጠን: ይህም የነቢዩ ሱናና የጾም ስርአት ነው: ብዙ ሰዎች ግን መቆየት አጅር ያለው መስሏቸ ፍጡርን ያዘገያሉ: ግን በላጩና ሱናው ጸሃይ መጥለቋ እንደተረጋገጠ ወይም ግዜውን ጠብቆ አዛን የሚል ሙአዝን ድምጽ እንደተሰማ ማፍጠርና የነፍስያን ሀቅመጠበቁ ነው: ስናፈጥር በቴምር ካልሆነም በውሃ ማድረጉም ሌላ ሱናና ስርኣት ነው:: ጸሃይ ጠልቃ ምያፈጥርበት ነገር ያላገኘ አፍጥሬያለሁ ብሎ ይነይታ
3 ለጾመኛ ማነኛውም ሰኣት ላይ መፋቂያ መጠቀም እንዲሁ ከጾም ስርኣቶችና ሱናዎች ነው:: ለጾመኛ ከሰኣት መፋቂያ መጠቀም አይቻልም የሚለው አባባል ማስረጃ ያለውም: ነቢዩ መፋቂ እንድንጠቀም ሲገፋፉን ጾመኛ ሲቀርም አላሉንም: ይልቁንስ ሰላት ላይ መፋቂያ መጠቀም እንደሚወደደው ጾምም ላይ ይወደዳል:: አፋችን መጥፎ ጠረን እንዲኖረው ማድረግና በዚህም አጅር ይገኛል ማለት በንጽህና ካዘዘው የኢስልምና አስተምህሮት ጋርም ይጋጫል:: ይልቁንስ ጾመኛ ስንሆን መፋቂያ እየተጠቀመን አጅር እንሸምት ንጹህም እንሁን
4 መልካም ስራ ማብዛትና የተችገሩትንም ይሁን ዘመድና ጓደኞችን ማስፈጠር: በዚህም ያስፈጠርነውን ሰው ያክል አጅር አላህ ይሰጠናል(ከነሱ አጅር ምንም ሳይቀንስ) ይህን አጅር በቀላሉ በውሃ ወይም በቴምር እንኳ ያስፈጠረ ሰው ያገኘዋል (ኢኽላስ ካለ) እዚህ ላይ የሚከሰት ስህተት አለ: ይሀውም አንድ ሰው ለፍጡር በሚጠራበት ጊዜ አንዳንዶች ቤታቸው ምግብ ቀምሰው ይመጣሉ ሌሎች ደግሞ መንገድ ላይ በሆነ ነገር ያፈጥራሉ: ተገቢው ግን ጋባዡ ሙሉ አጅር ያገኝ ዘንድ ቤቱ በሚገኝ ነገር ማፍጠሩ ነው:

0 Comments