Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

✘ « የተፈጥሮ አደጋ » ✘

✘ « የተፈጥሮ አደጋ » ✘
★ ﺍﻟﻌﻘﻴﺪﺓ ﺃﻭﻻ ﻟﻮ ﻛﺎﻧﻮﺍ ﻳﻌﻠﻤﻮﻥ ★
ሸይኽ አል ዓላማ አሕመድ ቢን የህያ አን–ነጅሚ ረሒመሁላህ እንዲህ አሉ :–
ﻗــﺎﻝ ﺍﻟﺸــﻴﺦ ﺍﻟﻌــﻼﻣﺔ/ ﺃﺣﻤﺪ ﺑـﻦ ﻳﺤﻴﻰ ﺍﻟﻨﺠﻤﻲ -
ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :

« ... እና ልብ ከሚባሉ ጉዳዮች ውስጥ ፤ ብዙ ሰዎች ያለ የመሬት መንቀጥቀጥን ፣ አጥፊ የሆነ ማዕበልን ፣ ጎርፍን እና የመሳሰሉትን «የተፈጥሮ አደጋ» ብለው ይጠሩታል ...
ﻭ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﻼﺣﻆ ﺃﻥ ﻛﺜﻴﺮﺍً ﻣﻦ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻳﺴﻤﻮﻥ
ﺍﻟﻜﻮﺍﺭﺙ ﻣﻦ ﺯﻻﺯﻝ ﻣﺪﻣﺮﺓ، ﻭ ﺃﻋﺎﺻﻴﺮ ﻣﻬﻠﻜﺔ، ﻭ
ﻓﻴﻀﺎﻧﺎﺕ ، ﻭ ﻏﻴﺮ ﺫﻟﻚ، ﻳﺴﻤﻮﻥ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻣﻮﺭ (ﻛﻮﺭﺍﺙ
ﻃﺒﻴﻌﻴﺔ ...
ይሄ ከሽርክ የሚመደብ ነው!
ﻭﻫﺬﺍ ﻳﻌﺘﺒﺮ ﺷﺮﻛﺎ
... ይህን አደጋና እልቂት ወደተፈጥሮ አስጠግተው ነገር ግን የዓለምን (ዩኒቨርስ) ፈጣሪን እና የዚህንም አስወጋጅ የሆነውን (አላህን) መዘንጋታቸው ፤ በርግጥም ይህ ከትልቁ ሽርክ (ማጋራት) ነው ።
ﻭ ﻗﺪ ﻳﻜﻮﻥ ﻣﻦ ﺍﻟﺸﺮﻙ ﺍﻷﻛﺒﺮ ﺣﻴﻨﻤﺎ ﻳﻨﺴﺒﻮﻥ ﻫﺬﻩ
ﺍﻟﻜﻮﺍﺭﺙ ﺍﻟﻰ ﺍﻟﻄﺒﻴﻌﺔ، ﻭﻳَﻨﺴﻮﻥ ﺧﺎﻟﻖ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻜﻮﻥ، ﻭ
ﺍﻟﻤﺘﺼﺮﻑ ﻓﻴﻪ
—————
ﺍﻟﻤﺼﺪﺭ : -
[ “ ﺍﻟﺸﺮﺡ ﺍﻟﻤﻮﺟﺰ ﺍﻟﻤﻤﻬﺪ ﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﺍﻟﺨﺎﻟﻖ
ﺍﻟﻤﻤﺠﺪ” ( ﺹ : ٢٩٩
—————
አላህ አውቀንም ይሁን ባለማወቅ በርሱ ላይ ከማጋራት (ከሽርክ) ይጠብቀን