Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በስልጢኛ እና በጉራጊኛ ‹‹ቢስሚላሂ ሊስነብቱ›› ትርጉሙም

በስልጢኛ እና በጉራጊኛ
‹‹ቢስሚላሂ ሊስነብቱ››
ትርጉሙም
‹‹ሸሆች ተሸሽገው አሉ በአላህ ስም እንዲሰነብቱ››
ይሄ በስልጢኛ ሲሆን

በጉራጊኛ ደግሞ
‹‹አባ ይቸኑ››
ትርጉሙም
‹‹የአብሪት ሸይኽ አባባ ይምጡ››
አስገራሚው የአብሪት ሸይኽ አባ ሃድራቸው ካልገቡ አላገባም ብላ ትዳር ሳትይዝ ያረጀች ሴት እንዳለች ይነገራል፡፡
እውነታው ግን ሞት ለአላህ ውድ ለነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምም) አልቀረም፡፡
ጉራጊኛ እና ስልጢኛ የምትችሉ ወንድም እና እህቶች ቤተሰቦቻችሁን ከዚህ አደጋ በአላህ ፍቃድ አድኑ አስተምሩ፡፡
ተውሂድ ይቀደም ለ2 አገር ስኪት ቁልፍ ነው እና፡፡