Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የተውሂድ አንገብጋቢነት፣ አስፈላጊነት በጥያቄ እና መልስ

'‎የተውሂድ አንገብጋቢነት፣ አስፈላጊነት በጥያቄ እና መልስ
السلام عليكم و رحمة الله :
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
{أهمية التوحيد}
የተውሂድ አንገብጋቢነት፣ አስፈላጊነት
علموا أوﻻدكم وبناتكم "التوحيد" بتكرار هذه الأسئلة عليهم كل يوم ..
ወንድ እና ሴት ልጆቻችሁን ተውሂድን አስተምሩዋቸው። በየቀኑ በመደጋገም የሚከተሉትን ጥያቄዎች አስተምሯቸው።
فالجهل بأصول الدين وعدم غرسها منذ الصغر أول اسباب الإلحاد المنتشر بصورة مفزعة ..
አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ እየተንሰራፋ ያለውን አፈንጋጭነት መንስኤዎች ውስጥ የመጀመሪያው ነው በልጅነታቸው ጊዜ የዲን መሰረቶችን በቀልባቸው አለመትከል እና የዲን መሰረቶችን አለማወቅ ነው፡፡
~ أسئلة في التوحيد ~
የተውሂድ ጥያቄዎች
س1/ من أين نأخذ عقيدتنا ؟
አቂዳችንን (እምነታችንን) ከምንድን ነው የምንወስደው ?
من القرآن والسنة .
. ከቁርዓን እና ከነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና
س2/ أين الله ؟
አላህ የት ነው?
في السماء على العرش .
ከላይ ሆኖ ከአርሽ በላይ ነው
س3/ ما الدليل من القرآن على أن الله على العرش ؟
ከቁርዓን አላህ ከአርሽ በላይ ለመሆኑ ማስረጃው ምንድን ነው?
( الرحمن على العرش استوى).
አዛኙ ጌታ ከአርሽ በላይ ከፍ አለ
س4/ ما معنى ( استوى) ؟
ኢስተዋ የሚለው ቃል ትርጉሙ ምንድን ነው?
علا وارتفع .
ከፍ አለ፣ የበላይ ሆነ
س5/ لماذا خلق الله الجن والإنس ؟
አላህ ጋኔን እና ሰውን ለምንድን ነው የፈጠራቸው?
لعبادته وحده لاشريك له .
ሸሪካ (አጋር) የሌለው የሆነውን አላህ ብቻ ለመገዛት (ለማምለክ)
س6/ ما الدليل من القرآن على أن الله خلق الجن والإنس لعبادته ؟
አላህ ጂኖችን እና የሰው ልጆችን የፈጠራቸው እሱን ለመገዛት መሆኑን ከቁርዓን ማስረጃው ምንድን ነው ?
( وما خلقت الجن والإنس إلا ليعبدون) .
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
س7/ ما معنى ( يعبدون ) ؟
ሊያመልኩኝ የሚለው ቃል ትርጉሙ ምንድን ነው?
يوحدون .
አንድ አድርገው ሊያመልኩኝ
س8/ ما معنى لا إله إلا الله ؟
የላኢላሃኢለላህ ትርጉም ምንድን ነው?
لا معبود بحق إلا الله .
ከአላህ በስተቀር በሃቅ የሚመለክ የለም
س9/ ما أعظم عبادة ؟
ታላቁ አምልኮ የትኛው ነው?
التوحيد .
ተውሂድ (አላህን በብቸኝነት በአምልኮ መነጠል)
س10/ ما أعظم معصية ؟
ታላቁ በደልስ ምንድን ነው?
الشرك .
ሽርክ (ለአላህ ብቻ የሚገባውን አምልኮ ለሌሎች ለማንም ይሁን ለምንም አሳልፎ መስጠት)
س11/ ماهو التوحيد ؟
ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው?
إفراد الله بالعبادة .
አላህን በአምልኮ ብቸኛ አድርጎ መነጠል
س12/ ماهو الشرك ؟
ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው?
عبادة غير الله مع الله .
ከአላህ ውጭ ያለን አካል (ማንም ይሁን ምንንም) ከአላህ ጋር አብሮ ማምለክ
س13/ كم أقسام التوحيد ؟
የተውሂድ ክፍሎች፤ አይነቶች ስንት ናቸው?
ثلاثة .
ሶስት ናቸው
س14/ ماهي أقسام التوحيد ؟
የተውሂድ ክፍሎች ምንድን ናቸው?
الربوبية والألوهية والأسماء والصفات .
የአላህ
- ጌታነት
- አምላክነት
- ለእርሱም መልካም ስም እና ባህሪያት አሉት
س15/ ما تعريف توحيد الربوبية ؟
የአላህ ጌትነቱ የሚለው ተውሂድ ማብራርያው እና ገለፃው ምንድን ነው?
افراد الله في أفعاله مثل الخلق والرزق .
አላህን በተግባራቱ መነጠል ለምሳሌ መፍጠሩ ሲሳይን መለገሱ ይመስል
س16/ ما تعريف توحيد الألوهية ؟
የአላህ አምላክነት ገለፃው ማብራሪያው ምንድን ነው?
افراد الله بأفعال العباد مثل الدعاء والذبح والسجود .
አላህን በባሮች ተግባር መነጠል ለምሳሌ ዱዓ፣ እርድ፣ ስግደት
س17/ هل لله أسماء وصفات ؟
ለአላህ ስም እና ባህሪያት አሉትን?
نعم .
አዎን
س18/ من أين نأخذ أسماء الله وصفاته ؟
የአላህን ስም እና ባህሪያት ከየት ነው የምንይዘው (የምንወስደው)?
من القرآن والسنة .
ከቁርዓን እና ከሱና
س19/ هل تشبه صفات الله صفاتنا ؟
የአላህ ባህሪያት የእኛን (የፍጡራኑን) ባህሪ ይመስላሉን?
لا .
በፍፁም አይመስሉም
س20/ ما الدليل من القرآن على أن صفات الله لا تشبه صفاتنا ؟
የአላህ ባህሪ የእኛን ባህሪ ላለመመሳሰሉ (እንደማይመሳሰል) ከቁርዓን ማስረጃው ምንድን ነው ?
( ليس كمثله شيء وهو السميع البصير) .
(አላህን) የሚመስለው ምንም ነገር የለም ፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡
س21/ القرآن كلام من ؟
ቁርዓን የማን ንግግር ነው?
الله .
የአላህ
س22/ منزل أم مخلوق ؟
ከአላህ ዘንድ የወረደ ነው ወይንስ ፍጡር ነው?
منزل و هو كلامه حقيقة بحرف و صوت .
በፊደልም በድምፅም በእርግጥ የወረደ የአላህ ቃል ነው
س23/ ما هو البعث ؟
መቀስቀስ ማለት ምን ማለት ነው?
إحياء الناس بعد موتهم .
ሰዎች ከሞቱ በኋላ ህያው መሆናቸው ነው
س24/ ما الدليل من القرآن على كفر من أنكر البعث ؟
መቀስቀስን የካደ ሰው ከሃዲ (ካፊር) ለመሆኑ ከቁርዓን ማስረጃ የት ላይ ነው?
( زعم الذين كفروا أن لن يبعثوا ) .
እነዚያ ካሃዲያን አንቀሰቀስም ብለው ሞገቱ
س25/ ما الدليل من القرآن على أن الله سيبعثنا ؟
አላህ እኛን እንደሚቀሰቅሰን ከቁርዓን ማስረጃው ምንድን ነው?
( قل بلى وربي لتبعثن ) .
በላቸው እንዴታ በጌታዬ ይሁንብኝ ትቀሰቀሳላችሁ
س26/ كم أركان الإسلام ؟
የእስልምና ማዕዘናት ስንት ናቸው?
خمسة .
አምስት ናቸው
س27/كم أركان الإيمان ؟
የእምነት ማእዘናት ስንት ናቸው?
ستة .
ስድስት
س28/كم أركان الإحسان ؟
የኢሕሳን ማእዘናት ስንት ናቸው?
واحد .
አንድ ነው
س29/ ماتعريف الإسلام ؟
ኢስላም ማለት ገለፃው፣ ማብራሪያው ምን ማለት ነው?
الاستسلام لله بالتوحيد والانقياد له بالطاعة والبراءة من الشرك وأهله .
አላህን በብቸኝነት በማምለክ ፣ ለእርሱ ትዕዛዝን በማክበር ፣ እጅ መስጠት፣ ከሽርክ እና ከሽርክ ባላቤቶች መጥራት ነው፡፡
س30/ ما تعريف الإيمان ؟
እምነት ማለት ምን ማለት ነው
قول باللسان واعتقاد بالقلب وعمل بالجوارح يزيد بالطاعة وينقص بالمعصية .
በምላስ የሚነገር፣ በቀልብ የሚቋጠር፣ በሰውነት የሚተገበር፣ (አላህ ያዘዘበትን) በመታዘዝ የሚጨምር፣  (አላህ የከለከለውን በመጣስ) በአመፅ የሚቀንስ
س31/ لمن نذبح ونسجد ؟
ለማን እንስገድ፣ ለማንስ እንረድ?
لله وحده لاشريك له .
አጋር ለሌለው ለሆነው አላህ ብቻ
س32/ هل يجوز الذبح والسجود لغير الله ؟
ከአላህ ውጭ ላለ አካል እርድ እና ስግደት ይገባዋልን?
لا .
በፍፁም አይገባውም
س33/ ماحكم الذبح والسجود لغير الله ؟
ከአላህ ውጭ ላለ አካል ማረድ እና ሱጁድ (ስግደት) መፈፀም ፍርዱ ምንድን ነው?
شرك أكبر.
ታላቁ ማጋራት
انشر بارك الله فيك .
አላህ ይባርካችሁ አስተላልፉት (ሼር ያርድጉት)‎'

አላህ ይባርካችሁ አስተላልፉት (ሼር ያርድጉት)