Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መቼም እነሱ እየሱስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እየተወገረ እንደተገደለ እንደሚያምኑ ይታወቃል፡፡

መቼም እነሱ እየሱስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እየተወገረ እንደተገደለ እንደሚያምኑ ይታወቃል፡፡
በርግጥ ይሄ የኛ እምነት አይደለም፡፡ እነሱም እምቢ ብለው እንጂ መፅሀፋቸው “በመስቀል ላይ የሚሞት የተረገመ ነው” ይላል፡፡ ማየት ማመን ነው ግለጡና አንብቡ፡፡ ለነገሩ እዚያ አካባቢ ማየት ማመን ላይሆን ይችላል፡፡ አሁን ርእሴ ይሄ አይደለም፡፡ ግን እንዳው የሚገርመው የሚያመልኩት ብዛቱ!
1. ሶስቱን ስላሴዎች ያመልካሉ፡፡ - “ክርስቶስ ላንተ እንሰግድልሃለን ከሰማያዊ ከቸር አባትህ ጋራ
አዳኝ ከሆነ መንፈስ ቅዱስ ጋራ እንሰግድልሃለን… ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንዲት ስግደት እሰግዳለሁ/3 ጊዜ/ ፡፡ አንድ ሲሆን ሶስት፣ ሶስት ሲሆኑ አንድ፣ በአካል ሶስት ሲሆኑ በመለኮት አንድ ለሚሆኑ እሰግዳለሁ” (ውዳሴ ማርያም፤ የዘወትር ፀሎት፡7-8)
2. ቅድስት ማርያምን ያመልካሉ፡፡ - (አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም
እሰግዳለሁ፡፡) (ውዳሴ ማርያም፤ የዘወትር ፀሎት፡ 8)
3. መስቀል ያመልካሉ፡፡ በየእለቱ የምናየው ቢሆንም መጥሀፍ መጥቀሱ አይከፋም፡፡ - “ዓለምን ለማዳን ሲል እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት መስቀልም እሰግዳለሁ...” (ውዳሴ ማርያም፤ የዘወትር ፀሎት፡8) ክርክር እንዳይረዝም ሰጋሁ እንጂ ሌሎችም በተጨባጭ የሚያመልኳቸውን መቁጠር ይቻል ነበር፡፡ ግን እኔን ለጊዜው የበለጠ የገረመኝ መስቀሉ ነው፡፡ አጃዒብ አትሉም!!! አምላካቸው የተሰቀለበትን፣ የተዋረደበትን መስቀል ማምለክ ምን የሚሉት እብደት ነው? ግን እኮ የተገደለበት
መስቀል እንደ ቅዱስ ከታየና ከተመለከ በመስቀሉ የሰቀሉትና ያሰቃዩት ይበልጥ ቅዱሳን ናቸው ማለት ነው፡፡ እነሱ ባይሰቅሉላቸው የሚመለክ መስቀል የለ የሚከበር ስቅለት የለ፡፡ ግን አምላኩ ይቅር፣ ሰው ወንድሙ ወይም አባቱ የተገደለበትን ጩቤ የቤቱን ግድግዳ አሸብርቆበት ብታዩት ምን ትላላችሁ? በኪሱ ይዞት ቢዞርስ? ካንገቱ ላይ ቢያስረውስ? ቢስመውስ? ቢሳለመውስ? ቢሰግድለትስ? እዕምሮው እያለ ሰው ይህን ያደርጋል ተብሎ ይታሰባል? ዘወትር ስለምናየው ለምደነው እንጂ ይሄ እኮ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነገር ነው፡፡ ሰው በራሱ ጊዜ በህሊናው ላይ ይሳለቃል እንዴ? ወይ ነዶ! ወዶ አይደለም ለካ ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሐዝም “እኔ አላህ በቁርኣኑ ባይነግረኝና በአይኔ ባላያቸው ኖሮ እንዲህ ዓይነት ሰዎች ይኖራሉ ብዬ አላምንም ነበር” ያለው:: እዚህ ላይ አንድ የህንድ ንጉስ የተናገረውን ባሰፍር አይከፋም:: እንዲህ ነበር ያለው “የሌሎች እምነት ተከታዮች ክርስቲያኖችን ለእምነታቸው ሲሉ ቢፋለሟቸውም እኔ ግን ለህሊና ሲባል ሊፋለሟቸው ይገባል ነው የምለው፡፡ ምንም እንኳን ማንንም በመዋጋት ባላምንም እነዚህን ግን ከዓለም በሙሉ ለይቼ አወጣለሁ፡፡ ምክኒያቱም ነገረ ስራቸው ከህሊና ጋር መፃረር ነው፡፡ ከህሊና ጋር ነው ጥላቸው፡፡ …” ሂዳየቱል ሐያራ፡ 21

Post a Comment

0 Comments