Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ከሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን ጋር ፈገግ ይበሉ!


Sultan Khedir
ከሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን ጋር ፈገግ ይበሉ!
ፈዲለቱ ሸይኽ አንዱ ጥያቄ ጠያቂ እንዲህ ስል ጠይቋል፦
ዒሳ (አለይሂ ሰላም) ከአርባ አመቱ በፊት ነብይ ሆኗል የሚል ነገር በሐዲስ የተገለፀ ነገር አለን?
ሸይኽ ፈውዛን፦
"አላሁ አዕለም"
በማለት መለሱ ።
ጠያቂው ቀጠለ "በመጨረሻ ዘመን ወደ ምድር እንደሚወርድ ተነግሯል፣ እናም ሚስት አግብቶ ይወልዳልን?
ሸይኽ ፈውዛን፦
"ጊዜው ላይ ስንደርስ አይተን እንነግራችኋለን" አሉ
ቀጥለውም እንዲህ አሉ፦
"አንዱ ከታቢዒዮች አንዱን እንዲህ ሲል ጠየቀው፦
"ኢብሊስ ሚስት እና ልጆች አሉትን?"
ታቢዕዩም፦
" አይ! ይህን ሰርግ እነኳ አልተካፈልኩም"
በማለት መለሰ።