Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሞላ እና ያማረ ዲን እንደሌለን?????

የሞላ እና ያማረ ዲን እንደሌለን?????
***********************************
ስምን መቀየር ተግባሩን አይቀይረውም።
ጠጅን ብርዝ ነው ብለው ቢጠጡት "ኸምር (አስካሪ መጠጥነቱ)" አይወገድም፣
ዝሙቱን የሰጡትን ስም ቢሰጡት (ጓደኛ፣ boy friend፣ girl friend ቢሉትም) ዝሙት ከመሆን አይወገድም፣
ታድያ ለምን ይሆን ኢስላም የማያውቀውን መሰረተ ቢስ የጥመት መንገድ የሞላ እና ያማረ ዲን እንደሌለን
"ኢስላማው ድራማ፣ ኢስላማዊ ፊልም፣ ኢስለማዊ ምረቃ" እና የመሳሰሉትን እያሉ ሰውን ከሃቅ መንገድ የሚያጠሙት???
ሃቅ ማለት ማስረጃ የቆመበት እንጂ በእጅ ብልጫ የሚወሰንበት አይደለም።
ሃቅ በቁጥር አይለካም።
ልብ እንበል