Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የአላህን ስሞችና ባህሪዎች አስመልክቶ የአራቱም መዝሀብ መሪዎች አቋም

'‎የአላህን ስሞችና ባህሪዎች አስመልክቶ የአራቱም መዝሀብ መሪዎች አቋም
http://www.facebook.com/asmaewesifat
ከኢማሙ አቡ ሀኒፋ ንግግሮች
 “ማንኛውም ሰው አላህ እራሱን በገለፀበት ባህሪዎች መግለፅ እንጂ ስለ አላህ በግል አስተያየቱ አንዳችም ነገር መናገር የለበትም”  
“አላህ በቁርአኑ የተናገራቸው፦ ፊት፣እጅና ነፍስ የርሱ መገለጫ ባህሪዎች ናቸው፡፡ እጁ ሀይሉ ወይም ፀጋው ነው ማለት የርሱን ባህሪ ማጥፋት በመሆኑ እንዲህ መባል የለበትም”  
“አላህ ይቆጣል ይወዳል:: ቁጣውን ቅጣት ውዴታውን ምንዳ ማለት አይቻልም”  

ከኢማሙ ማሊክ ንግግሮች
 አንድ ሰው መጥቶ “የዐብድራህማን አባት ሆይ! አራህማን አርሽ ላይ ወጣ እንዴት ነው የወጣው? በማለት ሲጠይቃቸው “መውጣት የታወቀ ነው እንዴት እንደሆነ ግን ማወቅ አይቻልም በዚህ ማመን ግዴታ ሲሆን ስለሱ መጠየቅ ቢድዓ ነው በማለት መለሱለት”  

ከኢማሙ ሻፍዕይ ንግግሮች
 “አላህ እራሱን እንደገለፀውና  ሰዎች ከሚገልፁት በላይ ሆኖ ነው ያለው”   
 “ቁርዓንና ሀዲስ የገለፁትን ባህሪዎች እያመንን እንዲህ በማለት ከራሱ አምሳያን እንዳስወገደው እናስወግዳለን”

لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ  وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ 

“የሚመስለው ምንም ነገር የለም እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው” (አሽ ሹራ 11)

ከኢማሙ አህመድ ንግግሮች
 “አላህ እራሱን በገለፀበት ወይም መልዕክተኛው በገለፁት ባህሪ እንጂ መግለፅ አይቻልም፡፡  ቁርዓንና ሐዲስን መተላለፍ አይፈቀድም”‎'
የአላህን ስሞችና ባህሪዎች አስመልክቶ የአራቱም መዝሀብ መሪዎች አቋም
http://www.facebook.com/asmaewesifat
ከኢማሙ አቡ ሀኒፋ ንግግሮች
“ማንኛውም ሰው አላህ እራሱን በገለፀበት ባህሪዎች መግለፅ እንጂ ስለ አላህ በግል አስተያየቱ አንዳችም ነገር መናገር የለበትም”
“አላህ በቁርአኑ የተናገራቸው፦ ፊት፣እጅና ነፍስ የርሱ መገለጫ ባህሪዎች ናቸው፡፡ እጁ ሀይሉ ወይም ፀጋው ነው ማለት የርሱን ባህሪ ማጥፋት በመሆኑ እንዲህ መባል የለበትም”
“አላህ ይቆጣል ይወዳል:: ቁጣውን ቅጣት ውዴታውን ምንዳ ማለት አይቻልም”

ከኢማሙ ማሊክ ንግግሮች
አንድ ሰው መጥቶ “የዐብድራህማን አባት ሆይ! አራህማን አርሽ ላይ ወጣ እንዴት ነው የወጣው? በማለት ሲጠይቃቸው “መውጣት የታወቀ ነው እንዴት እንደሆነ ግን ማወቅ አይቻልም በዚህ ማመን ግዴታ ሲሆን ስለሱ መጠየቅ ቢድዓ ነው በማለት መለሱለት”
ከኢማሙ ሻፍዕይ ንግግሮች
“አላህ እራሱን እንደገለፀውና ሰዎች ከሚገልፁት በላይ ሆኖ ነው ያለው”
“ቁርዓንና ሀዲስ የገለፁትን ባህሪዎች እያመንን እንዲህ በማለት ከራሱ አምሳያን እንዳስወገደው እናስወግዳለን”
لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ
“የሚመስለው ምንም ነገር የለም እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው” (አሽ ሹራ 11)
ከኢማሙ አህመድ ንግግሮች
“አላህ እራሱን በገለፀበት ወይም መልዕክተኛው በገለፁት ባህሪ እንጂ መግለፅ አይቻልም፡፡ ቁርዓንና ሐዲስን መተላለፍ አይፈቀድም”

Post a Comment

0 Comments