ወደ "ላኢላሃ ኢለላህ” ጥሪ ማድረግ
"ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም" (12:18)
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሙአዝን ወደ የምን በላኩበት ወቅት ተከታዩን መመሪያ ሰጥተውታል:-
ከአህሉል ኪታብ የሆኑ ሰዎችን ታገኛለህ የመጀመርያ ጥሪህ ላኢላሃ ኢለላህ” ይሁን:: አላህን በብቸኝነት እንዲያመልኩ ጥሪ አቅርብላቸው (የሚል ሰፍሯል)::"
=* ይህን ጥሪህን ከተቀበሉህ አላህ በቀን ውስጥ አምስት ውቅት ሶላቶችን በግዳጅነት እንዳጸናባቸው አስትምራችው::
=* ለዚህ ጥሪህ አዎንታዊ ምላሽ ከሰጡህ አላህ ከሀብቶቻቸው ተይዞ ለድሆቻቸው የምትሰጥ ምጽዋት ግዴታ እንዳደረገባቸው አሳውቃችው::
=*ይህንንም ከተቀበሉህ ከገንዘባቸው መልካሟን (በግዴታ ምጽዋት እንዳትይዝ አድራ)::
የተበደለ ሰው ዱዓ ተጠንቀቅ በርሷና በአላህ መካከል ምንም ግርዶሽ የለምና :: "
(ቡኻሪና ሙስሊም)
ከትምህርቱ የምንወስዳቸው ጠቃሚ ነጥቦች
1 ወደ አላህ ጥሪ ማድረግ መልዕክተኛው የተከተሉት አካሄድ ነው
2 ቅንነት ታማኝነት (ኢኽላስ) የላቀ ትኩረት ሊቸረው ይገባል :: አብዛኛው ሰው ወደ ሀቅ ጥሪ ማድረግ ቢችልም የግል ስሜቱን ፍላጎቱን ለማስፈፀም ሲጥር ይታያል::
3 ግልፅ ማስረጃ እጅግ አስፈላጊ ግዴታም እንደሆነ ተወስቷል ::
4 ተውሒድ ከምንም በፊት ቅድሚያ ሊሠጠው የሚገባ የላቀ ግዳጅ ነው ::
5 ወደ ኢስላም ጥሪ የሚያደርግ ሰው መጀመር የሚገባው በተውሒድ እንደሆነ ተመልክቷል ::
6 ትምህርት ደረጃ በደረጃ መሠጠት እንዳለበት ዘገባው ያመለክታል ::
7 እያንዳንዱ የዲን ትምህርት እንደየ ክብደቱና አስፈላጊነቱ በየደረጃው ትኩረት ይሰጠዋል ::

0 Comments