Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ከመመፃደቅ መራቅ!

'‎ከመመፃደቅ መራቅ!

http://www.facebook.com/emnetihintebiq

ነብዩላሂ ኢብራሂም የአላህ ትሩፋት አብዝቶ የወረደላቸው ቢሆኑም በእጅጉ ጥንቁቅ ነበሩ፡፡ የታገልኩለትን ተውሂድ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ፣ ሽርክን ድባቅ መትቻለሁ፣ ጣኦታትን ሳይቀር በእጆቼ አፈራርሻለሁና ከእንግዲህ ወዲህ እኔና ልጆቼ በዚህ ረገድ በፍፁም አንፈተንባቸውም ብለው የሚኩራሩ አልነበሩም፡፡ ይልቁንም አላህን፡-

وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَذَا الْبَلَدَ آمِنًا وَاجْنُبْنِي وَبَنِيَّ أَنْ نَعْبُدَ الْأَصْنَامَ

«ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር (መካን) ጸጥተኛ አድርገው፡፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን፡፡›› (ኢብራሂም 35)

በማለት ከመመፃደቅ የፀዳ ልመና ያቀርቡ ነበር፡፡ በመጨረሻም ልጆቻቸው በኢስላማዊ አቂዳ ሕይወታቸውን እንዲመሩ መከሩ፡-

وَوَصَّى بِهَا إِبْرَاهِيمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَا بَنِيَّ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَى لَكُمُ الدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنْتُمْ مُسْلِمُونَ

‹‹በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ» (አላቸው)፡፡›› (አል በቀራህ 132)
ከመመፃደቅ አላህ ይጠብቀን!!!‎'

ከመመፃደቅ አላህ ይጠብቀን!!!

Post a Comment

0 Comments