Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

‘የአንዳንድ ሰዎች’ ሀይለኝነት አህሉሱናን ኢላማ አድርጓል

‎‘የአንዳንድ ሰዎች’ ሀይለኝነት አህሉሱናን ኢላማ አድርጓል

ሸይኽ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸሊ እንዲህ ብለዋል፤ 

አደራ ሪፍቅ ይኑራችሁ፣ 
አደራ ወንድማማችነትን ጠብቁ፣ 
አደራ አንዳችሁ ለሌላችሁ ገር ሁኑ፣ 
አደራ መተዛዘን ይኑራችሁ።  ባሁኑ ጊዜ ‘የአንዳንድ ሰዎች’ ብርታት አህሉሱናን ኢላማ አድርጓል፤ የቢድዓ አራማጆችን በመተው ፊታቸውን አጥፊ በሆነ ሀይለኝነት ወደ አህሉሱና አዙረዋል። ይህም ጥቃታቸው ብዙ በደሎችና ተቀባይነት የሌላቸው ፍርዶችን አካቷል።

ይህ አይነቱን እናንተንም የሰለፊያ ዳዕዋንም ለጥፋት የሚዳርጉ አካሄዶችን እንዳትከተሉ፤

ተጠንቀቁ! አሁንም ተጠንቀቁ! 

በሁሉምቦታ በምትችለው ሁሉ ወደ አላህ መንገድ በማስረጃ ተጣራ።  አላህ እንዲህ ብሏል፣ መልእክተኛው እንዲህ ብለዋል ካልክ በኃላ በኢስላም ውስጥ ስላላቸው ክብርና ታላቅ አርአያነት አህሉሱናም ይሁኑ የቢድአ ሰዎች የማይወዛገብባቸውን ታላላቅ ቅን አዒማዎች ንግግር ታስከትላለህ።

"አልሀስ አለል መወዳህ" መጅሙእ 475–480

የዚህ መልእክት መነሻ በ1425 ዓ.ሒ መዲና ከተማ ውስጥ የተደረገ ሙሀደራ ነው። 

أقول : عليكم بالرفق ، عليكم باللين ، عليكم بالتآخي ، عليكم بالتراحم ، فإن هذه الشدة توجهت إلى أهل السنة أنفسهم ،اذ تركوا أهل البدع واتجهوا إلى أهل السنة بهذه الشدة المهلكة ، وتخللها ظلم وأحكام باطلة ظالمة!

فإياكم ثم إياكم أن تسلكوا هذا المسلك الذي يهلككم، ويهلك الدعوة السلفية ويهلك أهلها .
أدعُ إلى الله تعالى بكل ما تستطيع ، بالحجة والبرهان في كل مكان ، بـ" قال الله" و " قال رسول الله" ، وتستعين بعد ذلك ـ بعد الله ـ بكلام أئمة الهدى الذين يُسلِّم بإمامتهم ومنزلتهم في الإسلام أهل السنة وأهل البدع جميعا.

المصدر : رسالة الحث على المودة والائتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
مجموع كتب ورسائل وفتاوى الشيخ ربيع بن هادى عمير المدخلى - المجلد الاول - "475-480" وهى فى الاصل محاضرة ألقاها فضيلته عام 1425 هـ بالمدينة النبوية‎
‘የአንዳንድ ሰዎች’ ሀይለኝነት አህሉሱናን ኢላማ አድርጓል
ሸይኽ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸሊ እንዲህ ብለዋል፤
አደራ ሪፍቅ ይኑራችሁ፣
አደራ ወንድማማችነትን ጠብቁ፣
አደራ አንዳችሁ ለሌላችሁ ገር ሁኑ፣
አደራ መተዛዘን ይኑራችሁ። ባሁኑ ጊዜ ‘የአንዳንድ ሰዎች’ ብርታት አህሉሱናን ኢላማ አድርጓል፤ የቢድዓ አራማጆችን በመተው ፊታቸውን አጥፊ በሆነ ሀይለኝነት ወደ አህሉሱና አዙረዋል። ይህም ጥቃታቸው ብዙ በደሎችና ተቀባይነት የሌላቸው ፍርዶችን አካቷል።

ይህ አይነቱን እናንተንም የሰለፊያ ዳዕዋንም ለጥፋት የሚዳርጉ አካሄዶችን እንዳትከተሉ፤
ተጠንቀቁ! አሁንም ተጠንቀቁ!
በሁሉምቦታ በምትችለው ሁሉ ወደ አላህ መንገድ በማስረጃ ተጣራ። አላህ እንዲህ ብሏል፣ መልእክተኛው እንዲህ ብለዋል ካልክ በኃላ በኢስላም ውስጥ ስላላቸው ክብርና ታላቅ አርአያነት አህሉሱናም ይሁኑ የቢድአ ሰዎች የማይወዛገብባቸውን ታላላቅ ቅን አዒማዎች ንግግር ታስከትላለህ።
"አልሀስ አለል መወዳህ" መጅሙእ 475–480
የዚህ መልእክት መነሻ በ1425 ዓ.ሒ መዲና ከተማ ውስጥ የተደረገ ሙሀደራ ነው።
أقول : عليكم بالرفق ، عليكم باللين ، عليكم بالتآخي ، عليكم بالتراحم ، فإن هذه الشدة توجهت إلى أهل السنة أنفسهم ،اذ تركوا أهل البدع واتجهوا إلى أهل السنة بهذه الشدة المهلكة ، وتخللها ظلم وأحكام باطلة ظالمة!
فإياكم ثم إياكم أن تسلكوا هذا المسلك الذي يهلككم، ويهلك الدعوة السلفية ويهلك أهلها .
أدعُ إلى الله تعالى بكل ما تستطيع ، بالحجة والبرهان في كل مكان ، بـ" قال الله" و " قال رسول الله" ، وتستعين بعد ذلك ـ بعد الله ـ بكلام أئمة الهدى الذين يُسلِّم بإمامتهم ومنزلتهم في الإسلام أهل السنة وأهل البدع جميعا.
المصدر : رسالة الحث على المودة والائتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
مجموع كتب ورسائل وفتاوى الشيخ ربيع بن هادى عمير المدخلى - المجلد الاول - "475-480" وهى فى الاصل محاضرة ألقاها فضيلته عام 1425 هـ بالمدينة النبوية