Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

እምነታችንን ከሰርጎ ገብ አስተሳሰቦች እንጠብቅ

'‎`      እምነታችንን ከሰርጎ ገብ
`  󾁇አስተሳሰቦች እንጠብቅ󾁇

   ከአህባሽና መሰል አስተሳሰብ ካላቸው ቡድኖች ጋር ያለን ልዩነትና ግጭት የእምነት እንጂ የሌላ ዓለማዊ ጉዳይ አይደለም።

   ይህም እነርሱ የሚያራምዱት አስተሳሰብና እምነቴ ብለው የሚሰብኩት ቁርኣናዊም ሆነ ሀዲሳዊ ደጋፊ መረጃ የሌለው፣ ሰሃበተል ኪራምም ( ሪድዋኑላሂ አጅመዒን) ያላራመዱትና ጭራሹን የተቃወሙት፣ ታቢዒዮችና እነሱን የተከተሉትም ሰለፎቻችን በሙሉ  ያወገዙት መጤ አስተሳሰብ ነው።

  በኢስላም መዛግብት ውስጥም በመልካም ጎኑ ሰፍሮ አናገኝም። ነገር ግን ወደ ኋላ በመጡት እንግዳ አስተሳሰቦች አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን ከፍጡራን ላለማመሳሰል በሚል ሽፋን ቁርኣናዊና ሃዲሳዊ መረጃዎችን በማጣመመም፣ ትርጉሙን በመቀየርና ፊደላቱን ወይም አነባበቡን በመለወጥ ከስሜታቸው እንዲገጥም ብዙ ለፍተዋል።

   በተለይ አህባሽ  የተባለው አንጃ የአላህን አዘ ወጀልለ ባህሪ ባለማፅናትና ባህሪውን በመንፈግ ይታወቃል። ሰለፎች ሲያወግዙት የነበረውን የጀህሚያና የሙእተዚላ ፍልስፍናዎችን መሰረት በማድረግ ሙስሊሞችን ያምታታል።

   አላህ ለራሱ ያረጋገጠውን፣ መልእክተኛውም የሱ ባህሪ እንደሆነ ያስተማሩንን እና ቀደምቶቻችን አምነውበት የመሰከሩትን አብዛኛውን እውነታ ይክዳሉ። ትርጉም ለመቀየርም ይጥራሉ።

   ለምሳሌ
• አላህ በአርሹ ላይ ከፍ ማለቱን
• በያንዳንዷ ሌሊት ወደ የመጀመርያው ሰማይ የሚወርድ መሆኑን
• አላህ እንደሚቆጣ
• የመውደድ ባህሪም እንዳለው
• የሚናገርም መሆኑን… እነዚህን እና ሌሎችንም ባህሪያቶቹን ለማስተበበል ይሞክራሉ።

   ደካማና ውድቅ ሀዲሶችንም ሊጠቃቅሱ ይሞክራሉ። በተለይ አእምሮኣዊ መረጃ  የሚሉትን ፍልስፍናዊ መጠይቅ ራሳቸው ላይ በመፍጠር ይህንን ከተቀበልን ከፍጡር ጋር አመሳሰልነው ማለት ነው በሚል አንዱን ስህተት ሽሽት የባሰ ስህተት ውስጥ ይሰጥማሉ።

   አላህ ግን ያለውን ባህሪ ያፀድቃል በዚህም አምሳያ እንደሌለው ያረጋግጣል።

{ لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ }

سورة الشورى﴿١١﴾

« የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡ »

   በመሆኑም የቀደምቶቻችን እምነት ከዚያ አይነቱ አስተሳሰብ የራቀና የፀዳ መሆኑን የሚያስረዱ እጅግ በርካታ ጠንካራ አስረጆች አሉን፤ በበርካታ ፀሃፊያንም ተጠቅሷል። 

   ከነዚህም መካከል የዛሬው ስጦታዬ የሰለፎችን አቋም የሚገልፀውን ክፍል ይሆናል።

 " الإبانة الكبرى " في أن القرآن غير مخلوق

 " አል ኢባነቱል ኩብራ" የተሰኘውን  ድርሳን ያዘጋጁና የሀረሙል መኪ ሸይኽ የነበሩ አል ኢማም አልሃፊዝ አልሙጀዊድ ሸይኩ–ሱና በመባል የሚታወቁት አቡ ነስር አልሲጅዚ (ረሂመሁላህ) (444 ሒ የሞቱ) እጅግ ታዋቂ ከሆኑት የአህሉሱንና ወል ጀማዓህ ሊቃውንት መካከል ስለ አምላካችን አላህ ያላቸውን እምነትና አቋም ሰብሰብ አድርገው ከተናገሩትና የነዚያን የተፃራሪዎችን አቋም ወይም እምነትን የሚያራምድ ከነሱ የራቀ እነሱም ከሱ እምነት የራቁ መሆናቸውን ከጠቀሱት መሃል እነሆ: -

󾮌 قال السجزي في " الإبانة " :
وأئمتنا كالثوري ومالك وابن عيينة، وحماد بن سلمة وحماد بن زيد وابن المبارك والفضيل وأحمد وإسحاق :متفقون على أن الله سبحانه بذاته فوق العرش وأن علمه بكل مكان وأنه يُرى يوم القيامة بالأبصار فوق العرش وأنه ينزل إلى سماء الدنيا وأنه يغضب ويرضى ويتكلم بما شاء .فمن خالف شيئا من ذلك فهو منهم بريء وهم منه برآء . 
{مجموع الفتاوى 3/222}
   
« እንደ ሱፍያን አሰውሪ፣ ማሊክ፣ ሁለቱ ሀማዶች (ሀማድ ቢን ሰልማህና ሀማድ ቢን ዘይድ)፣ ኢብን ዑየይናህ ፣ ፉደይል፣  ኢብን ሙባረክ፣ አህመድ ኢብኑ ሀንበልና ኢስሃቅ የመሳሰሉት መሪ ሊቃውንቶቻችን፤ 

   ጥራት የተገባው አምላካችን አላህ 
~ በዛቱ ከዐርሽ በላይ መሆኑን እና
~ እውቀቱም በሁሉም ቦታ እንደሚገኝ
~ እሱ (አላህ) የውመል ቂያማህ ከዐርሹ በላይ ሆኖ በዐይኖች እንደሚታይ፤
~ ወደ ሰማእ አድ'ዱንያ (ለዱንያ ቅርብ ወደሆነችው ሰማይ) እንደሚወርድ፣
~ እንደሚቆጣ፣ የሚወድ'ድና ያሻውን የሚናገርም መሆኑን ተስማምተውበታል።

   ከነዚህ መሃል አንዱንም የተፃረረ ሰው እሱ ከነርሱ የጠራ (ከእምነታቸው የራቀ) ነው። እነሱም ከሱ የፀዱ (ከሱ እምነት የራቁ) ናቸው።»

   ይህንን ጥቅስ ኢብን ተይሚያ (ረሂመሁላህ) በመጅሙዕ አልፈታዋ ድርሳናቸው ጥራዝ 3 ገፅ 222 ላይ አስፍረዋል። 
___________
አላህ በተውሂድና በሱና ላይ አኑሮን በዚያው ላይ እያለንም ወደ አኺራ የምንጓዝ ያድርገን ። 
___________
󾔧abufewzan 
21Feb15 / 02-05-1436‎'
` እምነታችንን ከሰርጎ ገብ
` አስተሳሰቦች እንጠብቅ

🔘 قال السجزي في " الإبانة " :
وأئمتنا كالثوري ومالك وابن عيينة، وحماد بن سلمة وحماد بن زيد وابن المبارك والفضيل وأحمد وإسحاق :متفقون على أن الله سبحانه بذاته فوق العرش وأن علمه بكل مكان وأنه يُرى يوم القيامة بالأبصار فوق العرش وأنه ينزل إلى سماء الدنيا وأنه يغضب ويرضى ويتكلم بما شاء .فمن خالف شيئا من ذلك فهو منهم بريء وهم منه برآء .
{مجموع الفتاوى 3/222}
« እንደ ሱፍያን አሰውሪ፣ ማሊክ፣ ሁለቱ ሀማዶች (ሀማድ ቢን ሰልማህና ሀማድ ቢን ዘይድ)፣ ኢብን ዑየይናህ ፣ ፉደይል፣ ኢብን ሙባረክ፣ አህመድ ኢብኑ ሀንበልና ኢስሃቅ የመሳሰሉት መሪ ሊቃውንቶቻችን፤
ጥራት የተገባው አምላካችን አላህ
~ በዛቱ ከዐርሽ በላይ መሆኑን እና
~ እውቀቱም በሁሉም ቦታ እንደሚገኝ
~ እሱ (አላህ) የውመል ቂያማህ ከዐርሹ በላይ ሆኖ በዐይኖች እንደሚታይ፤
~ ወደ ሰማእ አድ'ዱንያ (ለዱንያ ቅርብ ወደሆነችው ሰማይ) እንደሚወርድ፣
~ እንደሚቆጣ፣ የሚወድ'ድና ያሻውን የሚናገርም መሆኑን ተስማምተውበታል።
ከነዚህ መሃል አንዱንም የተፃረረ ሰው እሱ ከነርሱ የጠራ (ከእምነታቸው የራቀ) ነው። እነሱም ከሱ የፀዱ (ከሱ እምነት የራቁ) ናቸው።»
ይህንን ጥቅስ ኢብን ተይሚያ (ረሂመሁላህ) በመጅሙዕ አልፈታዋ ድርሳናቸው ጥራዝ 3 ገፅ 222 ላይ አስፍረዋል።
___________
አላህ በተውሂድና በሱና ላይ አኑሮን በዚያው ላይ እያለንም ወደ አኺራ የምንጓዝ ያድርገን ።
___________
abufewzan
21Feb15 / 02-05-1436

Post a Comment

0 Comments