★ ከዛም ለሁለተኛ ረከአ "አላሁ አክበር " በማለት ይነሣና በመጀመርያ ረከአ ላይ የሠራውን በአጠቃላይ በድጋሚ ይሠራል ነገር ግን በሁለተኛው ረከአ አንዳንድ የሚጨመሩ እና የሚቀነሡ ነገሮች አሉ
✘ ዱአኡል ኢስቲፍታህ በሁለተኛው ረከአ አንልም.
✘ ኢስቲአዛ
✔ የሁለተኛውን ረከአ ሁለተኛውን ሡጁድ ካደረግን ቡሀላ ለተሸሁድ መቀመጥ

የተሸሁድ አቀማመጥ ⇉ የቀኝ እግር አውራ ጣትን ወደ ቂብላ አቅጣጭቶ ካቆመ ቡሀላ በግራ እግር ላይ መቀመጥ ስዕሉ በሁለት ሡጁዶች መካከል መቀመጥ በሚለው ላይ አልፏል
የተህት ይዘት
"ﺍﻟﺘﺤﻴﺎﺕ ﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕ ﻭﺍﻟﻄﻴﺒﺎﺕ ، ﺍﻟﺴﻼﻡ ﻋﻠﻴﻚ ﺃﻳﻬﺎ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﻭﺭﺣﻤﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺑﺮﻛﺎﺗﻪ ، ﺍﻟﺴﻼﻡ ﻋﻠﻴﻨﺎ ﻭﻋﻠﻰ ﻋﺒﺎﺩ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻣﺤﻤﺪﺍً ﻋﺒﺪﻩ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ "
✔ ሠላቱ አራት ወይም ሶስት ረከአ የሚሠገድበት ከሆነ ከሁለት ወይም ከአንድ ረከአ ቡሀላ ለሁለተኛው ተሸሁድ ድጋሚ እንቀመጣለን
አቀማመጥ ⇉ የቀኝ እግርን አውራ ጣት ወደ ቂብላ አቅጣጭተን ቀኝ እግራችንን ካቆምን ቡሀላ በመሬቱ እና በቀኝ እግራችን መሀል የግራ እግራችንን ማሣለፍ. ስዕል ቁጥር 2 ይመልከቱ
ወይም የቀኝ እግር አውራ ጣትን ከቂብላ ተቃራኒ በማድረግ. ስዕል 3 ይመልከቱ
ይሁለተኛው ተሸሁድ ይዘት
ሙሉለሙሉ ከመጀመርያው ጋር ተመሣሣይ ሣሆን የሚከተለውን ይጨምራል
"ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻝ ﻣﺤﻤﺪ ، ﻛﻤﺎ ﺻﻠﻴﺖ ﻋﻠﻰ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻝ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺇﻧﻚ ﺣﻤﻴﺪ ﻣﺠﻴﺪ ، ﻭﺑﺎﺭﻙ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻝ ﻣﺤﻤﺪ ﻛﻤﺎ ﺑﺎﺭﻛﺖ ﻋﻠﻰ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻝ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺇﻧﻚ ﺣﻤﻴﺪ ﻣﺠﻴﺪ ""
ይህን ዱአ መጨመሩ ሡና ነው ⇓
"ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﻋﺬﺍﺏ ﺟﻬﻨﻢ ، ﻭﻋﺬﺍﺏ ﺍﻟﻘﺒﺮ ، ﻭﻣﻦ ﻓﺘﻨﺔ ﺍﻟﻤﺤﻴﺎ ﻭﺍﻟﻤﻤﺎﺕ ، ﻭﻣﻦ ﻓﺘﻨﺔ ﺍﻟﻤﺴﻴﺢ ﺍﻟﺪﺟﺎﻝ "
✔ ማሠላመት
------------------------------
-------------------
ከሠላት ቡሀላ የሚባሉ አዝካሮች
★ ﺍﺳﺘﻐﻔﺮ ﺍﻟﻠﻪ ، ﺃﺳﺘﻐﻔﺮ ﺍﻟﻠﻪ ، ﺃﺳﺘﻐﻔﺮ ﺍﻟﻠﻪ ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻧﺖ ﺍﻟﺴﻼﻡ ﻭﻣﻨﻚ ﺍﻟﺴﻼﻡ ﺗﺒﺎﺭﻛﺖ ﻳﺎﺫﺍ ﺍﻟﺠﻼﻝ ﻭﺍﻹﻛﺮﺍﻡ )
25
★.ﻭﻗﻮﻝ : ( ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ ، ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻗﺪﻳﺮ ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻻ ﻣﺎﻧﻊ ﻟﻤﺎ ﺃﻋﻄﻴﺖ ﻭﻻ ﻣﻌﻄﻲ ﻟﻤﺎ ﻣﻨﻌﺖ ﻭﻻ ﻳﻨﻔﻊ ﺫﺍ ﺍﻟـﺠَﺪ ﻣﻨﻚ ﺍﻟـﺠَﺪ )
26
.
★ ﻭﻗﻮﻝ ( ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ ، ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻗﺪﻳﺮ ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﻧﻌﺒﺪ ﺇﻻ ﺇﻳﺎﻩ ، ﻟﻪ ﺍﻟﻨﻌﻤﺔ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﻔﻀﻞ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺜﻨﺎﺀ ﺍﻟﺤﺴﻦ ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﺨﻠﺼﻴﻦ ﻟﻪ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﻭﻟﻮ ﻛﺮﻩ ﺍﻟﻜﺎﻓﺮﻭﻥ )
27
.
★ ﺛﻢ ﻳﻘﻮﻝ : ( ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ) ( 33 ) ﻣﺮﺓ ، ﻭﻳﻘﻮﻝ ﺑﻌﺪﻫﺎ ﻣﺮﺓ ﻭﺍﺣﺪﺓ ( ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ ، ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ ، ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻗﺪﻳﺮ )
ﻭﻳﻘﺮﺃ ﺁﻳﺔ ﺍﻟﻜﺮﺳﻲ .
ﻭﺳﻮﺭﺓ } ﻗﻞ ﻫﻮ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺣﺪ { ، ﻭ } ﻗﻞ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﺮﺏ ﺍﻟﻔﻠﻖ { ، ﻭ} ﻗﻞ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﺮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ
ለአንድ ሙስሊም ፈርድ ሠላቶችን ከጀመአ ጋር በወቅቱ ተገኝቶ ሊሠግድ ይገባዋል!!! ፈላህ እና ነጃ ከሚወጡት ይሆን ዘንዳ በሠላት ላይ አይሠላች!!!
አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው
የአላህ ሠላት እና ሠላም በረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ይውረድ ወሠላሙ አለይኩም