Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ዑማውን እንዴት አንድ እናድርገው? በሠማሐቱ ሸኽ አል አላማ ሙፍቲ ኢብኑ ባዝ (رحمه الله)

‎ዑማውን እንዴት አንድ እናድርገው?  
★★★★★★★★
በሠማሐቱ ሸኽ አል አላማ ሙፍቲ ኢብኑ ባዝ (رحمه الله) 
٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭
ጥያቄ : -→ « (ክቡር ሸይኽ) ሙስሊሙን ዑማ ከጭቅጭቅ ፣ ከዘረኝነት ፣ መዝሃብን መወገን (ጭፍን ተከታይነት) ድኖ ልክ እንደ አዲስ አንድነቱን እንዲያገኝ የርሶ ምክር ምንድን ነው? »

የሸኹ መልስ : -→ « በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ (ለሙስሊሙም ለካፊሩም) እጅግ በጣም ሩሕሩሕ (ለሙስሊሞች ብቻ) በሆነው የአላህ ሰላምና ውዳሴ በአላህ መልዕክተኛ በቤተሰቦቻቸው በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን ።  

በዚህ አንገብጋቢ ርዕስ ዙሪያ የኔ ምክር ሕዝቡን በጠቅላላ ወደ ተውሒድ (የአላህ ብቸኛ ተመላኪነት) መጣራት ፤ ለአላህ ስራን ማጥራት (ኢኽላስ) ፤ በአላህ ሸሪዐ ላይ ቀጥ ማለት እና እሱን የሚቃረኑትን በማስጠንቀቅ (በማስወገድ) ። ይህ ነው ሙስሊሙን ዑማ በሐቅ ላይ አንድ የሚያደርገው እና ከመዝሃብ ጭፍን ወገንተኝነት የሚያስወግደው ። 

አላማውም ሙስሊሙ ሕዝብ  በአላህ ዲን ላይ ቀጥ እንዲልና ሸሪዐ ላይ እንዲፀኑ በመልካም ነገርና አላህን በመፍራት ላይ እንዲተባበሩ ነው። ይህ ከተስተካከለ (የተበተታተነው) ሰልፋቸው (አንድነታቸው) ቃላቸውም ጭምር ልክ እንደ አንድ አካል (አንድ) ይሆናል በአንድነት ግንብ ሆነው ጠላታቸውንም ይቃረናሉ (ብርቱ ይሆናሉ) ።

ነገር ግን ሁሉም መዝሃቡን ፣ ሸይኹን ፣ እና የሰለፎች(ቀደምት አበው ትውልዶች)ን (መንገድ) የሚፃረር የግል አስተሳሰብን ሲከተል ይሄ ነው ወደ ክፍፍል የሚመራው ። 

ስለዚህም በሙስሊም ዑለማዎች ፣ በሙስሊም ዱዐቶች (ተጣሪዎች) ፣ በመሪዎች ላይ ትከሻ ለትከሻ ሆነው ወደ ሐቅ መጣራትና ሐቅንም የሙጢኝ ብለው ሊይዙና ሊከተሉት ግዴታ ይሆንባቸዋል ። የሙስሊሙ ዑማ አላማ ሊሆን የሚገባው የአላህና የመልዕክተኛውን ትዕዛዝ ማክበርና ለአላህ ኪታብ(ቁርአን)ና ለመልዕከተኛው የአላህ ሰላምና ውዳሴ በርሳቸው ላይ ይሁን ፈለግ ታማኝና መሆን አና ለተፃረራቸው ማስጠንቀቅና (መጠበቅ) ነው።

ይህ ነው የሙስሊሞች ቃል አንድ ሊሆን የሚችልበት ብቸኛው መንገድ እና የሙስሊሞችን ሰልፍ አንድ አድርጎ በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን ሊያጎናፅፋቸው የሚችለው። 

አላህ ለስኬት ያብቃን ። »
———————
[ምንጭ – ‘ተክቢር‘ የተባለ የፓኪስታን መፅሄት ከታላቁ ዐሊም ፈዲለቱ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሒመሁላህ) ጋር ካደረገው ጥያቄና መልስ የተወሰደ፤ ከአል ኢፍታ ዌብሳይት ላይም በዚህ አስፈንጣሪ ይገኛል ( http://www.alifta.net/fatawa/fatawaDetails.aspx?BookID=4&View=Page&PageNo=1&PageID=5267) 

★★★★★★
ﻫﺬﺍ ﺟﻮﺍﺏ ﺍﻟﺮﺋﻴﺲ ﺍﻟﻌﺎﻡ ﻹﺩﺍﺭﺍﺕ ﺍﻟﺒﺤﻮﺙ ﺍﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭﺍﻹﻓﺘﺎﺀ
ﻭﺍﻟﺪﻋﻮﺓ ﻭﺍﻹﺭﺷﺎﺩ، ﻋﻠﻰ ﺍﻷﺳﺌﻠﺔ ﺍﻟﻤﻘﺪﻣﺔ ﻣﻦ ﺭﺋﻴﺲ ﺗﺤﺮﻳﺮ
ﻣﺠﻠﺔ ( ﺗﻜﺒﻴﺮ ) ﺍﻟﺒﺎﻛﺴﺘﺎﻧﻴﺔ .
ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ ﺍﻷﻭﻝ : ﻣﺎ ﻫﻲ ﺍﻟﻤﻘﺘﺮﺣﺎﺕ ﻟﺪﻳﻜﻢ ﻹﻧﻘﺎﺫ ﺍﻷُﻣﺔ ﺍﻹﺳﻼﻣﻴﺔ
ﻣﻦ ﺍﻟﺨﻼﻓﺎﺕ ﻭﺍﻟﻌﻨﺼﺮﻳﺔ ﻭﺍﻟﺘﻤﺬﻫﺐ . ﻭﻛﻴﻒ ﻳﻤﻜﻦ ﺃﻥ ﺗﻮﺣﺪ
ﺍﻷﻣﺔ ﻣﻦ ﺟﺪﻳﺪ؟
ﺍﻟﺠﻮﺍﺏ : ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ. ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ
ﻭﺳﻠﻢ ﻋﻠﻰ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺃﺻﺤﺎﺑﻪ ﻭﺑﻌﺪ . ﻓﺎﻗﺘﺮﺍﺣﻲ
ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻤﻮﺿﻮﻉ ﺍﻟﻤﻬﻢ ﻫﻮ ﺩﻋﻮﺓ ﺍﻷﻣﻢ ﺟﻤﻴﻌًﺎ ﺇﻟﻰ ﺗﻮﺣﻴﺪ ﺍﻟﻠﻪ
ﻭﺍﻹﺧﻼﺹ ﻟﻪ ﻭﺍﻟﺘﻤﺴﻚ ﺑﺸﺮﻳﻌﺘﻪ ﻭﺍﻟﺤﺬﺭ ﻣﻤﺎ ﺧﺎﻟﻔﻬﺎ. ﻭﻫﺬﺍ ﻫﻮ
ﺍﻟﺬﻱ ﻳﺠﻤﻊ ﺍﻷﻣﺔ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺤﻖ ﻭﻳﺰﻳﻞ ﺍﻟﺨﻼﻑ ﻭﺍﻟﺘﻌﺼﺐ ﻟﻠﻤﺬﺍﻫﺐ .
ﻭﺍﻟﻤﻘﺼﻮﺩ ﺩﻋﻮﺓ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﺃﻥ ﻳﺴﺘﻘﻴﻤﻮﺍ ﻋﻠﻰ ﺩﻳﻦ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺃﻥ
ﻳﺤﺎﻓﻈﻮﺍ ﻋﻠﻰ ﺷﺮﻳﻌﺘﻪ ﻭﺃﻥ ﻳﺘﻌﺎﻭﻧﻮﺍ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺒﺮ ﻭﺍﻟﺘﻘﻮﻯ، ﻭﺑﻬﺬﺍ
ﺗﺘﺤﺪ
( ﺍﻟﺠﺰﺀ ﺭﻗﻢ : 27، ﺍﻟﺼﻔﺤﺔ ﺭﻗﻢ : 296)
ﺻﻔﻮﻓﻬﻢ ﻭﺗﺘﻮﺣﺪ ﻛﻠﻤﺘﻬﻢ ﻭﻳﻜﻮﻧﻮﻥ ﺟﺴﺪًﺍ ﻭﺍﺣﺪًﺍ ﻭﻣﻌﺴﻜﺮًﺍ ﻭﺍﺣﺪًﺍ
ﺿﺪ ﺃﻋﺪﺍﺋﻬﻢ. ﺃﻣﺎ ﺇﺫﺍ ﺗﻌﺼﺐ ﻛﻞ ﻭﺍﺣﺪ ﻟﻤﺬﻫﺒﻪ ﺃﻭ ﻟﺸﻴﺨﻪ ﺃﻭ ﻟﻤﺎ
ﻳﺮﻯ ﻣﻤﺎ ﻳﺨﺎﻟﻒ ﻓﻴﻪ ﺳﻠﻒ ﺍﻷﻣﺔ ﻓﺈﻥ ﻫﺬﺍ ﻫﻮ ﺍﻟﺬﻱ ﻳﺆﺩﻱ ﺇﻟﻰ
ﺍﻟﻔﺮﻗﺔ .
ﻓﺎﻟﻮﺍﺟﺐ ﻋﻠﻰ ﻋﻠﻤﺎﺀ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﻋﻠﻰ ﺩﻋﺎﺓ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭﻋﻠﻰ ﻭﻻﺓ
ﺍﻷﻣﺮ ﺃﻥ ﻳﺘﻜﺎﺗﻔﻮﺍ ﺟﻤﻴﻌًﺎ ﻟﺪﻋﻮﺓ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺟﻤﻴﻌًﺎ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺤﻖ
ﻭﺍﻟﺘﻤﺴﻚ ﺑﻪ ﻭﺍﻻﺳﺘﻘﺎﻣﺔ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺃﻥ ﻳﻜﻮﻥ ﻫﺪﻑ ﺍﻟﺠﻤﻴﻊ ﻃﺎﻋﺔ ﺍﻟﻠﻪ
ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ ﻭﺍﻻﻟﺘﻔﺎﻑ ﺣﻮﻝ ﻛﺘﺎﺏ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺳﻨﺔ ﺭﺳﻮﻟﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ
ﻭﺳﻠﻢ ﻭﺍﻟﺤﺬﺭ ﻣﻤﺎ ﻳﺨﺎﻟﻒ ﺫﻟﻚ . ﻓﻬﺬﺍ ﻫﻮ ﺍﻟﻄﺮﻳﻖ ﺍﻷﻭﺣﺪ ﻟﺠﻤﻊ
ﻛﻠﻤﺔ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭﺗﻮﺣﻴﺪ ﺻﻔﻬﻢ ﻭﻧﺼﺮﻫﻢ ﻋﻠﻰ ﻋﺪﻭﻫﻢ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻲ
ﺍﻟﺘﻮﻓﻴﻖ .‎
ዑማውን እንዴት አንድ እናድርገው?
★★★★★★★★
በሠማሐቱ ሸኽ አል አላማ ሙፍቲ ኢብኑ ባዝ (رحمه الله)
٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭٭
ጥያቄ : -→ « (ክቡር ሸይኽ) ሙስሊሙን ዑማ ከጭቅጭቅ ፣ ከዘረኝነት ፣ መዝሃብን መወገን (ጭፍን ተከታይነት) ድኖ ልክ እንደ አዲስ አንድነቱን እንዲያገኝ የርሶ ምክር ምንድን ነው? »
የሸኹ መልስ : -→ « በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ (ለሙስሊሙም ለካፊሩም) እጅግ በጣም ሩሕሩሕ (ለሙስሊሞች ብቻ) በሆነው የአላህ ሰላምና ውዳሴ በአላህ መልዕክተኛ በቤተሰቦቻቸው በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን ።
በዚህ አንገብጋቢ ርዕስ ዙሪያ የኔ ምክር ሕዝቡን በጠቅላላ ወደ ተውሒድ (የአላህ ብቸኛ ተመላኪነት) መጣራት ፤ ለአላህ ስራን ማጥራት (ኢኽላስ) ፤ በአላህ ሸሪዐ ላይ ቀጥ ማለት እና እሱን የሚቃረኑትን በማስጠንቀቅ (በማስወገድ) ። ይህ ነው ሙስሊሙን ዑማ በሐቅ ላይ አንድ የሚያደርገው እና ከመዝሃብ ጭፍን ወገንተኝነት የሚያስወግደው ።
አላማውም ሙስሊሙ ሕዝብ በአላህ ዲን ላይ ቀጥ እንዲልና ሸሪዐ ላይ እንዲፀኑ በመልካም ነገርና አላህን በመፍራት ላይ እንዲተባበሩ ነው። ይህ ከተስተካከለ (የተበተታተነው) ሰልፋቸው (አንድነታቸው) ቃላቸውም ጭምር ልክ እንደ አንድ አካል (አንድ) ይሆናል በአንድነት ግንብ ሆነው ጠላታቸውንም ይቃረናሉ (ብርቱ ይሆናሉ) ።
ነገር ግን ሁሉም መዝሃቡን ፣ ሸይኹን ፣ እና የሰለፎች(ቀደምት አበው ትውልዶች)ን (መንገድ) የሚፃረር የግል አስተሳሰብን ሲከተል ይሄ ነው ወደ ክፍፍል የሚመራው ።
ስለዚህም በሙስሊም ዑለማዎች ፣ በሙስሊም ዱዐቶች (ተጣሪዎች) ፣ በመሪዎች ላይ ትከሻ ለትከሻ ሆነው ወደ ሐቅ መጣራትና ሐቅንም የሙጢኝ ብለው ሊይዙና ሊከተሉት ግዴታ ይሆንባቸዋል ። የሙስሊሙ ዑማ አላማ ሊሆን የሚገባው የአላህና የመልዕክተኛውን ትዕዛዝ ማክበርና ለአላህ ኪታብ(ቁርአን)ና ለመልዕከተኛው የአላህ ሰላምና ውዳሴ በርሳቸው ላይ ይሁን ፈለግ ታማኝና መሆን አና ለተፃረራቸው ማስጠንቀቅና (መጠበቅ) ነው።
ይህ ነው የሙስሊሞች ቃል አንድ ሊሆን የሚችልበት ብቸኛው መንገድ እና የሙስሊሞችን ሰልፍ አንድ አድርጎ በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን ሊያጎናፅፋቸው የሚችለው።
አላህ ለስኬት ያብቃን ። »
———————
[ምንጭ – ‘ተክቢር‘ የተባለ የፓኪስታን መፅሄት ከታላቁ ዐሊም ፈዲለቱ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሒመሁላህ) ጋር ካደረገው ጥያቄና መልስ የተወሰደ፤ ከአል ኢፍታ ዌብሳይት ላይም በዚህ አስፈንጣሪ ይገኛል ( http://www.alifta.net/fatawa/fatawaDetails.aspx…)

ﺍﻟﺘﻮﻓﻴﻖ .