Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በማስረጃ የተደገፈ መሆኑ ሰዎችን ከጭፍን ተከታይነት ስለሚጠብቃቸው ይሀው የፎቶውን ማስረጃ አጣቅሺያለሁ።

‎በማስረጃ የተደገፈ መሆኑ ሰዎችን ከጭፍን ተከታይነት ስለሚጠብቃቸው ይሀው የፎቶውን ማስረጃ አጣቅሺያለሁ።
ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው በማስረጃ እንድንናገር ስለረዳን። ለምን ይሆን ሰዎች ማስረጃ እየቀረበላቸው በጭፍን የሚከራከሩት?????
ሰዎች በሃቅ ይመዘናሉ፣ ሀቅ በሰዎች አትመዘንም።

"ኢስላማዊ DJ ው" ማስታወቂያ ከሚሰራባቸው ዘዴዎች አንዱ

TV Africa ላይ የሚታዩ ሁለት ግለሰቦች ጋር አብሮ ፎቶ ተነስቶ የ facebook ግድግዳው ላይ ለጥፎታል።

ጥያቄ
******
የ አፍሪካ ቲቪዎቹ ሰመሀር ተክሌ እና አዩብ አደም ከ"ኢስላማዊ DJ" ይስቅ ያቆብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ነው አብረውት ፎቶ የተነሱት?????
ተራቹ ሲተርት ዘመድ ከዘመዱ •••••••••• አደል የሚባለው።

ሌላው አንድ ሰው አፍሪካ ቲቪ ላይ ስለታየ ብቻ ሃቅ ላይ ነው ማለት አይደለም። 
ቲቪ አፍሪካ ላይ ከቀረቡ ሰዎች ውስጥ የሽርክ መንዙማ የሚያጨማልቁ ሰዎች ይታያሉ፣ ሙዚቃ ይቻላል የሚለው ሀሰን ታጁ እና ሌሎች የቢድዓ ሰዎች፣ ድራማ ሰሪዎችም ይታያሉ። ይህን ለይቶ ማወቅ ግድ ይላል።

አላህ ያዘዘን
وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى
በበጎ ነገር እና አላህን በመፍራ ተረዳዱ። 

አላህ የከለከለን
وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَان
ግን በሀጢያት እና ወሰን በማለፍ አትረዳዱ።

"ኢስላማዊ DJ" በሽርክ የታቸቁ መንዙማዎችን ያቀነቅናሉ። ከሽርክ በላይ ወንጀል ስለሌለ ሌላ መጥቀስ አያስፈልግም። ይህ እውነታው ሆኖ ሳለ እነዚህ 2 ግለሰቦች ከዚህ ሰው ጋር ምን ይሰራሉ???

ሰዎች መቼም አንድ የሚያደርጋቸው አላማቸው ነው። አላህ ከባጢል አንድነት፣ እሱ ከሚታመፅበት ይጠብቀን። እውነተኛ እሱን በመፍራት ላይ የተመሰረተ አንድነት ይስጠን።
የባጢል አራማጆች ማንም ይሁኑ ማን የትኛውም ቻናል ላይ ይታዩ መልስ ይሰጥባቸዋል።‎

የባጢል አራማጆች ማንም ይሁኑ ማን የትኛውም ቻናል ላይ ይታዩ መልስ ይሰጥባቸዋል።

Post a Comment

0 Comments