WWW. ብዙ አይኖች.com
ጥያቄዬ አንድ ነው....
የፍርዱ ቀን ላይ የአላህን ቅጣት ትችዪዋለሽን? መልስሽ «አዎን!» ከሆነ እንደማትችይው ጠንቅቄ ከማወቄም ጋር «መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ» እልሻልው ። « አይ!» ከሆነ መልስ ሽ ታዲያ ምነው አላህን ማመፁን ደፈርሽው ?
የአለም ሕዝብ ይየኝ ብልሽ የለጠፍሺው ፎቶ ነገ አላህ ፊት አንቺ ላይ ማስረጃ ሆኖ ሲቀርብብሽ መልስ ይኖርሽ ይሁን ?

ዛሬ ፎቶሽን ከማሕበራዊ ድሕረ ገፅ (ፌስቡክ ትዊተር ኢንስታግራም ወዘተ ) ሳትሰርዢ ሞት ቢቀድምሽ ማን ሊያጠፋልሽ
ነው ? ሁሌም ከስምሽ ጋር ተለጥፎ እንደሚቀር ዘነጋሽውን ? ባዳ ወንድ ባየሽ ቁጥር ወንጀል እንደሚምዝገብብሽስ
ረሳሽውን ?
ታዲያ ምነው ውዷ እህቴ ዘውታሪ የሆነ ቅጣት ይዘሽ ለምን ወደ ቀብር ትሄጃልሽ? ከልቤ ልምከርሽ ፎቶሽን አጥፊ ለስከዛሬውም ከጌታሽ ምሕረት ለምኚ ።
አላህ ምሕረተ ሰፊ ጌታ ነውና!
{{ إِنَّ اللَّـهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا}}
[[ አላህ ኃጢአቶችን በሙላ ይምራልና ]] (ዙመር፤ :53)
አላህ ይቀበልሽ