Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኡሡሉ ሠላሣ ከአጭር ማብራሪያ ጋር ክፍል 1

አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

ክፍል አንድ

ኡሡሉ ሠላሣ ከአጭር ማብራሪያ ጋር

የኡሡሉ ሠላሣ ኪታብ ፀሀፊ የህይወት ታሪክ በአጭሩ ይህንን ይመሥላል
★ስም

መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ
★የተወለደው

ኡየይና በተባለች ከተማ እንደ ሒጅራ አቆጣጠር (1115) እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ደግሞ (1703) ነው

★ልጆቻቸው.
ሼህ መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ ስድስት ወንድ እና አንድ ሤት ል ነበራቸው እነሡም

1 ሀሠን
2 ሁሠይን
3 ኢብራሒም
4 አብደላህ
5 አልይ
6 ፋጢማ
7 አብድል አዚዝ ኢብን ሙሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ ናቸው 

☞ ቁርአን ከአስር አመቱ በፊት ከአባቱ.አብድል ወሀብ ኢብኑ ሡለይማን ተማረ አባቱም አብድል ወሀብ ኢብኑ ሡለይማን በፊቂህ ሥር የሠደደ እውቀት ነበራቸው

☞ ሼህ  መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ ወደተለያዩ ሀገራቶች በመጓዝ የዲን እውቀትን ቀስመዋል (በተለያየ ግዜ ወደ መካ፣ መዲና፣በስራ በመጓዝ ሸሪአዊ እውቀትን ቀስሞል ሆኖም ወደ ሻም ለመግባት አልተመቻቸለትም ። ወደ ትውልድ ሀገሩ ወደሆነችው ነጅድ በመመለስ ሠዎችን ወደ ተውሒድ መጣራቱን ተያያዘው

★ የዚህ ታላቅ አሊም. አስተማሪዎች

ከአስተማሪዎቹ መካከል

1 ሼህ አብደላህ ኢብን ሣሊም ከእኚህ ሼህ መካ ውስጥ ሠሒህ አል ቡሀሪን ቀሩ
2 ሼህ አብደላህ ኢብኑ ኢብራሒም ኣብን ሠይፍ. (በመዲና ውስጥ ካሉ እውቅ ፉቀሀእ)
3 ሼህ መሀመድ ኢብን ሀያት ኢብን ኢብራሒም (በአስራ ውስጥ ከታላላቅ ሙሀዲሦች)
4 ሼህ ኢስማኤል ኢብን ሙሀመድ
5 ሼህ አብደላህ ኢብኑ ፊሩዝ
★ የሼህ መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ ተማሪዎች መካከል ፦

1 ሼህ ሁሠይን ኢብን ሙሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ
2 ሼህ አብደላ ኢብን.መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ
3. ሼህ አልይ ኢብን መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ
4 ሼህ ኢብራሒም ኢብን መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ
5 ሼህ ሀሠን ኢብን ሙሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ
6 ሼህ ሠኢድ ኢብኑ ሀጂ
7 ሼህ አብድል አዚዝ ኢብኑ ሁሠይን እና ሌሎችም

★ መውቂፋቸው 

ሼህ መሀመድ ኢብን አብድል ወሀብ አብዘሀኛውን የዳዕዋ ግዜያቸውን የጨረሡት ሽርክና ቢድአን በመዋጋት እና ወደ ሡና እና ተውሒድ በመጣራት ነበር ይህም ምስጉን ስራቸው. ከሠለፎች መንገድ ጋር አንድ ስለሆነ ሠለፍይ ነበሩ ማለት ነው

★ እኚህ የተከበሩ አሊም ለዚህ ኡመት በርካታ መፀሀፎችን አበርክተዋል ከእነሡም
ውስጥ

1 ኪታቡ ተውሒድ
2 ኡሡሉል ኢማን
3 ከባኢር
4 ከሽፋ ሹብሀት
5 መሣኢሉል ጃሒልያ
6 ፈድሉል ኢስላም እና
7 በአጭር ማብራሪያ ልናየው ያሠብነው ኡሡሉ ሠላሣ ለአብነት የሚጠቀሡ የአቂዳ መፀሀፎች ናቸው

★ የሞቱት
እንደ ሒጅራ አቆጣጠር በ1206 እንደ አውሮፓ በ1791 ሼህ መለመድ ኢብን አብድል ወሀብ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
አላህ ይዘንላቸውና

ኢንሸአላህ በቀጣይ ፅሁፍ ቀጥታ ወደ ኪታቡ እንገባለን

share ማድረጎን እንዳይረሡ