Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ያ! ፍትሀዊ ው ሰው ናፈቀኝ

‎ጌዜው ለበድር ጦርነት እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት ነው ሡሀቦችን ለጦርነት እያሠለፉ ሣለ ከሡሀቦች መካከል ሠዋድ ኢብኑ ገዚያ (አላህ ስራውን ይውደድለትና) ከሠልፉ ወጣ ብሎ ቆሞ ነበር. ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም  "ሠልፍህን ያዝ!  " አሉት ሠዋድ አልሠማም ደጋገሙት ሊሠማ ስላልቻለ በያዙት ዱላ ተስተካከል ብለው ነካ ሢያደርጉት 

ሠዋድ ፦ "አላህ ለፍትህ ልኮህ ሣለ አትበድለኝ አሣምመህኛልና እንድመታህ ፍቀድልኝ " አላቸው

ያ! የተከበረ የሠው ልጆች ሁሉ አለቃ የሆኑት የተከበሩ. ሠው  "ምታኝ! "ሢሉ ዱላውን ሠጡት

ሠዋድ "አይሆንም የመታሀኝ ሆዴ ተከፍቶ ነው ለእኔም ሆድህን ክፈትልኝ እንድመታህ "አላቸው

ያ! የረሡሎች ሁላ ኢማም የሆኑት የአላህ መልዕክተኛ ሠላዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ አለይሒ ሆዳቸውን ከፍተው እንዲመታቸው ፈቀዱለት 

ሠዋድ ሆዳቸውን እቅፍ አድርጎ ሣመው 

ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም " ሠዋድ ሆይ!  ይህን ያደረክበት ምክንያቱ ምንድነው? . ሲሉ ጠየቁት

ሠዋድም "አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የምታየው ነገር ገጥሞኛልና ልሞት ስለምችል በመጨረሻው ሠአት ሠውነቴ ሠውነቶትን ነክቶ  ከዚህች አለም መለየት እፈልጋለው "አላቸው

ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምም ዱአ አደረጉለት

#ማን_ነው_ሙሀመድ 
#whoismohammed
#من_هو_محمد_صلي_الله_عليه_وسلم‎
ጌዜው ለበድር ጦርነት እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት ነው ሡሀቦችን ለጦርነት እያሠለፉ ሣለ ከሡሀቦች መካከል ሠዋድ ኢብኑ ገዚያ (አላህ ስራውን ይውደድለትና) ከሠልፉ ወጣ ብሎ ቆሞ ነበር. ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም "ሠልፍህን ያዝ! " አሉት ሠዋድ አልሠማም ደጋገሙት ሊሠማ ስላልቻለ በያዙት ዱላ ተስተካከል ብለው ነካ ሢያደርጉት
ሠዋድ ፦ "አላህ ለፍትህ ልኮህ ሣለ አትበድለኝ አሣምመህኛልና እንድመታህ ፍቀድልኝ " አላቸው
ያ! የተከበረ የሠው ልጆች ሁሉ አለቃ የሆኑት የተከበሩ. ሠው "ምታኝ! "ሢሉ ዱላውን ሠጡት
ሠዋድ "አይሆንም የመታሀኝ ሆዴ ተከፍቶ ነው ለእኔም ሆድህን ክፈትልኝ እንድመታህ "አላቸው
ያ! የረሡሎች ሁላ ኢማም የሆኑት የአላህ መልዕክተኛ ሠላዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ አለይሒ ሆዳቸውን ከፍተው እንዲመታቸው ፈቀዱለት
ሠዋድ ሆዳቸውን እቅፍ አድርጎ ሣመው
ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም " ሠዋድ ሆይ! ይህን ያደረክበት ምክንያቱ ምንድነው? . ሲሉ ጠየቁት
ሠዋድም "አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የምታየው ነገር ገጥሞኛልና ልሞት ስለምችል በመጨረሻው ሠአት ሠውነቴ ሠውነቶትን ነክቶ ከዚህች አለም መለየት እፈልጋለው "አላቸው
ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምም ዱአ አደረጉለት
‪#‎ማን_ነው_ሙሀመድ‬
‪#‎whoismohammed‬
‫#‏من_هو_محمد_صلي_الله_عليه_وسلم‬

Post a Comment

0 Comments