ነብዩን ﷺ መውደደ
===============
የአላህ መልክተኛ ( ﷺ) እንዲህ አሉ ‹‹ማናችሁም የእውነት አላመናችሁም እኔ እርሱ ዘንድ ከልጁ፤ ከአባቱ እና ከሁሉም ሰው በላይ ተወዳጅ እስካልሆንኩ ድረስ›› ሙስሊም (44)
ሸይኽ ዶክተር ሳሊህ ኢብን አብደላህ ኢብን ፈውዛን አል ፈውዛን (ሃፊዘሁላህ) የመጨረሻውን መልክተኛ (ﷺ) መውደድ አስፈላጊነቱን እና ትክክለኛውን ውዴታ ሲጠቁሙ
1) አላሁ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ከምንም ነገር እና ከማንም በላይ ይወደዳል፡፡
2) ነብዩ ሙሃመድ (ﷺ) እና ቤተሰቦቹ ከምንም ነገር እና ከማንም በላይ ይወደዳሉ አላህ ሲቀር፡፡
3) የሞላ፤ ውብ ፤ ፍፁም የሆነው እስልምና ሃይማኖት ላይ አላህን እና መልክተኛውን እንወዳለን በሚል ሰበብ ቢድዓን (በዲን ላይ የሚሰራን ፈጠራ፤ ጭማሪ) መስራት ጥመት ነው፡፡
የነብዩን ﷺ ሱና በመተግበር ለአላህ ያለንን ውዴታ እናረጋግጥ፡፡ አላህ ሆይ! እውነተኛ የነብዩ ﷺ ሱና ተከታዮች አድርገን፡፡