Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኡሡሉ ሠላሣ ከአጭር ማብራሪያ ጋር ክፍል 5

የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ አሉ

☞ አላህ ከከለከለን ነገሮች ሁላ ዋነኛው ሽርክ ነው እሡም ከአላህ ጋር ሌላን አካል
መለመን ነው ¹

መረጃ

አላህ እንዲህ ይላል
«አላህን ተገዙ በሡም ምንንም አታጋሩ»
አጭር ማብራሪያ
_____
የኪታቡ ፀሀፊ

መለመን ነው.

★ ሽርክ
ሽርክ ማለት ከኢባዳ አይነቶች መካከል አንዱን ከአላህ ውጪ ላለ አካል መስጠት ማለት ነው
✔ የሠው ልጆች ከተፈጠሩበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ አላህ ከታመፀበት ወንጀል ሁላ የከፋው. ሽርክ ነው

✔ ሽርክ በደል ነው፦ አዎ ሽርክ በደል ነው ኢባዳ የአላህ መብት ሆኖ ሣለ ለሌላ አካል አሣልፎ ከመስጠት በላይ በደል አለን??

★በደል ማለት ፦ አንድን ነገር ያለ ቦታው ማስቀመጥ ማለት ነው

አላህ እንዲህ ይላል ፦ «ሽርክ ታላቅ የሆነ በደል ነው» ሡረቱ ሉቅማን

★ ከሽርክ ውጪ ያለው ወንጀል የቂያማ ቀን በአላህ (መሺአ) ምርጫ ውስጥ ሢገባ ሽርክ ለሠራ ሠው ግን ምህረት የሚባል ነገር አይደረግለትም!
አላህ እንዲህ ይላል ፦ «አላህ በሡ ላይ ማጋራትን አይምርም ከሽርክ ውጪ ያለውን ወንጀል ለፈለገው ይምራል በአላህ ላይ የሚያጋራ ሠው ከእውነት የራቀ መጥመምን ጠሟል» » ኒሣእ

ሽርክ ለሁለት ይከፈላል እነሡም ፦
1 ትንሹ ሽርክ፦ ትንሹ ሽርክ ማለት ከእምነት ጋር ባልተያያዘ መልኩ የሚሠሩ አንዳንድ የሽርክ ተግባራትን መፈፀም ነው ለምሣሌ ከአላህ ውጪ ባለ አካል መማል የሚምልበትን አካል ግን በውሸት ከማልኩ ይጎዳኛል ብሎ ካሠበ ግን ትልቁ ሽርክ ይሆናል ፣ለእዩልኝ እና ለይስሙልኝ መስራትም ከትንሹ ወንጀል ይመደባሉ!!

2 ትልቁ ሽርክ ፦ ከእምነትጋር በተያያዘ መልኩ የተሠሩ ተግባራት ሁላ ትልቁ ሽርክ ውስጥ ይመደባሉ ለምሣሌ ከአላህ ውጪ ላለ አካል ማረድን የመሣሠሉ.

ተጨማሪ

⇊⇊⇊⇊ 

https://m.facebook.com/photo.php?fbid=627651994023415