Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ስለ ሀይድ ክፍል 3

‎`    <••>  ስለ ሀይድ ክፍል 3  <••>   

የተንቢሃት ልዩ ሳምንታዊ መልዕክት ቁ• 6
󾀿የእንስቶች ወርሃዊው ዙር󾀿
      ስለ ሀይድ ደም ህግጋት

   በክፍል 1
* የወር አበባ ደም ምንነት ባህሪውንና መፍሰሱም ጤናማነት እንደሆነ አይተናል።

በክፍል 2 ደግሞ
* የወር አበባ ደም የሚጀምርበትንና የሚያበቃበትን የእድሜ ዘመን በተወሰነ ደረጃ እንዲሁም
 
* መፍሰስ ከጀመረ በኋላ ለስንት ቀናት ይቆያል የሚለውን የሊቃውንት አስተያየት አካፍለናችኋል።

እነሆ አሁን ደግሞ በአላህ ፈቃድ በያዝነው ፕሮግራም መሰረት

*  ስለ ኢስቲሃዳ ደምና 
*  የወር አበባን ደም ከኢስቲሃዳ ደም መለየት የሚቻልበትን ወሳኝ 4 ነጥቦች ህንካችሁ ብለናል። 󾮜ያንብቡት

አንደኛ
```````
   የኢስቲሃዳ ደም

~ ኢስቲሃዳ ከሀይድ ደም በባህሪው የተለየ ነው። ከሸሪዓዊው ደንቦቹ (ህግጋቱ) አንፃርም ይለያያሉ።

~ የኢስቲሃዳ ደም እንደ ሀይድ ደም በጤናማነት በተለመደው የግዜ ቀመርና አይነት የሚመጣ ሳይሆን መንስኤው ህመም ወይም አደጋ ነው።

~ የኢስቲሃዳ ደም ምንጩ ከወር አበባ ሳይሆን ከደም ስር መበጠስ የሚከሰት ነው።

   መልእክተኛው ﷺ ለፋጢማ ቢንቱ አቢ ሁበይሽ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዳስረዱትና በሰሂሀይን እንደሰፈረው

” إنما ذلك عرق وليس بحيض “

« እሱኮ (ኢስቲሃዳ) ከደምስር ነው ። ከሀይድ አይደለም። »
ብለዋል።

    በኢማሙ ቱርሙዚይና በአቡ ዳዉድ ረሂመሁሙላህ ዘገባ ደግሞ ሀሙና ቢንት ጃህሽ ረዲየላሁ ዐንሃ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ስለ ኢስቲሃዳዋ ደም መፍሰስ ጠይቃቸው በሰጧት ምላሽ መሰረት መንስኤው የሸይጣን ተፅእኖ መሆኑም ተዘግቧል።

قال: صلى الله عليه وسلم بعد سؤال حمنة بنت جحش عن استحاضتها: 
” إنما هي ركضة من الشيطان.“ رواه الترمذي وأبو داود

« ይህችማ (የደሙ መፍሰስ) ከሸይጣን እርግጫ (የመጣች) ናት »

   ይህንን የሸይጣን ትንኮሳ ለመከላከልና የደረሰወን ህመምም ለማስወገድ ዋናው ፍቱን መድሃኒት ወደ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ መመለስና በዚክር፣ በዱዓእ እንዲሁም ቁርኣንን በመቅራት መታገል ሲሆን የህክምና ባለሞያዎችንም በተጓዳኝ በማማከር መታከም ያስፈልጋል።

قال تعالى:
” وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاء وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ  “   {الإسراء:82}،

« ከቁርኣንም ለምእመናን መድሃኒትና እዝነት የሆነን እናወርዳለን  ”
አል ኢስራ : 82
 
 قال صلى الله عليه وسلم: 
”   تداووا فإن الله عز وجل لم يضع داء إلا وضع له دواء، غير داء واحد، الهرم. “
رواه أبو داود وصححه الشيخ الألباني.

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዳሉት 

« ታከሙ (መድሃኒትን ተጠቀሙ)፣ አላህ ከአንድ በሽታ በስተቀር ለሁሉም በሽታዎች መድሃኒትን አድርጓለት (ፈጥሮለት) ቢሆን እንጂ በሽታ እንዲኖር አላደረገም (አልፈጠረም) ። ያም አንዱ በሽታ እርጅና ነው። »
 
   ወደ ዋናው ርእሳችን ስንመለስ የኢስቲሃዳ ደምን ከሀይድ ደም በምን መልኩ መለየት እንደምንችል እንመለከታለን።

ሁለተኛ
````````
󾮜 የወር አበባን ደም ከኢስቲሃዳ
       ደም መለያ 4ቱ ወሳኝ ነጥቦች

①          ቀለም اللون
              """"""""""""""
•> የሀይድ (የወር አበባ) ደም ቀለሙ
     ጥቁር (ጠቆር ያለ) ሲሆን
     °°°°°°
•> የኢስቲሃዳ ደም ቀለም ደግሞ
    ቀይ (ቀላ ያለ) ነው።
    °°°°

②             ቅጥነት  الرقة
                 """"""""""""""""
•> የወር አበባ (የሀይድ) ደም ወፈር
     ያለ ሲሆን
      
•> የኢስቲሃዳ ደም ግን ቀጠን ያለ
      ነው።                   
             
3ኛ•      ጠረን (ሽታ)  الرائحة: 
            """"""""""""""""""""""""
•> የሀይድ (የወር አበባ) ደም ሽታው ጥሩ ያልሆነ ጠረን ሲኖረው

•> የኢስቲሃዳ ደም ግን መጥፎ ሽታ የለውም። ምክንያቱም ከደምስር የሚወጣ የተለመደው የደም አይነት ነውና።

4ኛ•    የመርጋት ሁኔታ التجمد
          """"""""""""""""""""""""""
•> የወር አበባ (የሀይድ) ደም ከፈሰሰ ወይም ከታየ በኋላ አይረጋም።

•> የኢስቲሃዳ ደም ግን ከደምስር በመሆኑ ከፈሰሰ በኋላ ይረጋል።

   ጠቅለል ሲል በነዚህ ዋና እና መሰረታዊ መለያዎች የሀይድን ደም ከኢስቲሃዳ ደም ለይተው ማወቅ: ይችላሉ።

   በዚህም ለዒባዳዎም ሆነ ተያያዥ ለሆኑት ሙኣመላዎች ራስዎን ያዘጋጃሉ።
____________

ተከታዩ ርዕሳችን
① ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ እና ከሀይድ ጋር ያላቸው ቁርኝት፤ እንዲሁም የአመጣጥ ወቅታቸውና ሸሪዓዊ ብያኔያቸው…

የሚል ነውና  إن شاء الله  ይዘን እንቀርባለን።
هذا والله أعلم
وصلى الله على محمد وعلى آله وصحبه وسلم.
____________
#ተከታዩን-ሊንክ-በመጫን-ፔጁን-ላይክ(Like)-ያድርጉ

www.facebook.com/tenbihat

22 Rabi'e al-awal 1436 
󾔧< Abufewzan13Jan14 >
.‎
` <••> ስለ ሀይድ ክፍል 3 <••>
የተንቢሃት ልዩ ሳምንታዊ መልዕክት ቁ• 6
የእንስቶች ወርሃዊው ዙር
ስለ ሀይድ ደም ህግጋት
በክፍል 1
* የወር አበባ ደም ምንነት ባህሪውንና መፍሰሱም ጤናማነት እንደሆነ አይተናል።
በክፍል 2 ደግሞ
* የወር አበባ ደም የሚጀምርበትንና የሚያበቃበትን የእድሜ ዘመን በተወሰነ ደረጃ እንዲሁም
* መፍሰስ ከጀመረ በኋላ ለስንት ቀናት ይቆያል የሚለውን የሊቃውንት አስተያየት አካፍለናችኋል።
እነሆ አሁን ደግሞ በአላህ ፈቃድ በያዝነው ፕሮግራም መሰረት
* ስለ ኢስቲሃዳ ደምና
* የወር አበባን ደም ከኢስቲሃዳ ደም መለየት የሚቻልበትን ወሳኝ 4 ነጥቦች ህንካችሁ ብለናል። ያንብቡት
አንደኛ
```````
የኢስቲሃዳ ደም
~ ኢስቲሃዳ ከሀይድ ደም በባህሪው የተለየ ነው። ከሸሪዓዊው ደንቦቹ (ህግጋቱ) አንፃርም ይለያያሉ።
~ የኢስቲሃዳ ደም እንደ ሀይድ ደም በጤናማነት በተለመደው የግዜ ቀመርና አይነት የሚመጣ ሳይሆን መንስኤው ህመም ወይም አደጋ ነው።
~ የኢስቲሃዳ ደም ምንጩ ከወር አበባ ሳይሆን ከደም ስር መበጠስ የሚከሰት ነው።
መልእክተኛው ﷺ ለፋጢማ ቢንቱ አቢ ሁበይሽ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዳስረዱትና በሰሂሀይን እንደሰፈረው
” إنما ذلك عرق وليس بحيض “
« እሱኮ (ኢስቲሃዳ) ከደምስር ነው ። ከሀይድ አይደለም። »
ብለዋል።
በኢማሙ ቱርሙዚይና በአቡ ዳዉድ ረሂመሁሙላህ ዘገባ ደግሞ ሀሙና ቢንት ጃህሽ ረዲየላሁ ዐንሃ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ስለ ኢስቲሃዳዋ ደም መፍሰስ ጠይቃቸው በሰጧት ምላሽ መሰረት መንስኤው የሸይጣን ተፅእኖ መሆኑም ተዘግቧል።
قال: صلى الله عليه وسلم بعد سؤال حمنة بنت جحش عن استحاضتها:
” إنما هي ركضة من الشيطان.“ رواه الترمذي وأبو داود
« ይህችማ (የደሙ መፍሰስ) ከሸይጣን እርግጫ (የመጣች) ናት »
ይህንን የሸይጣን ትንኮሳ ለመከላከልና የደረሰወን ህመምም ለማስወገድ ዋናው ፍቱን መድሃኒት ወደ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ መመለስና በዚክር፣ በዱዓእ እንዲሁም ቁርኣንን በመቅራት መታገል ሲሆን የህክምና ባለሞያዎችንም በተጓዳኝ በማማከር መታከም ያስፈልጋል።
قال تعالى:
” وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاء وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ “ {الإسراء:82}،
« ከቁርኣንም ለምእመናን መድሃኒትና እዝነት የሆነን እናወርዳለን ”
አል ኢስራ : 82
قال صلى الله عليه وسلم:
” تداووا فإن الله عز وجل لم يضع داء إلا وضع له دواء، غير داء واحد، الهرم. “
رواه أبو داود وصححه الشيخ الألباني.
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዳሉት
« ታከሙ (መድሃኒትን ተጠቀሙ)፣ አላህ ከአንድ በሽታ በስተቀር ለሁሉም በሽታዎች መድሃኒትን አድርጓለት (ፈጥሮለት) ቢሆን እንጂ በሽታ እንዲኖር አላደረገም (አልፈጠረም) ። ያም አንዱ በሽታ እርጅና ነው። »
ወደ ዋናው ርእሳችን ስንመለስ የኢስቲሃዳ ደምን ከሀይድ ደም በምን መልኩ መለየት እንደምንችል እንመለከታለን።
ሁለተኛ
````````
የወር አበባን ደም ከኢስቲሃዳ
ደም መለያ 4ቱ ወሳኝ ነጥቦች
① ቀለም اللون
""""""""""""""
•> የሀይድ (የወር አበባ) ደም ቀለሙ
ጥቁር (ጠቆር ያለ) ሲሆን
°°°°°°
•> የኢስቲሃዳ ደም ቀለም ደግሞ
ቀይ (ቀላ ያለ) ነው።
°°°°
② ቅጥነት الرقة
""""""""""""""""
•> የወር አበባ (የሀይድ) ደም ወፈር
ያለ ሲሆን
•> የኢስቲሃዳ ደም ግን ቀጠን ያለ
ነው።
3ኛ• ጠረን (ሽታ) الرائحة:
""""""""""""""""""""""""
•> የሀይድ (የወር አበባ) ደም ሽታው ጥሩ ያልሆነ ጠረን ሲኖረው
•> የኢስቲሃዳ ደም ግን መጥፎ ሽታ የለውም። ምክንያቱም ከደምስር የሚወጣ የተለመደው የደም አይነት ነውና።
4ኛ• የመርጋት ሁኔታ التجمد
""""""""""""""""""""""""""
•> የወር አበባ (የሀይድ) ደም ከፈሰሰ ወይም ከታየ በኋላ አይረጋም።
•> የኢስቲሃዳ ደም ግን ከደምስር በመሆኑ ከፈሰሰ በኋላ ይረጋል።
ጠቅለል ሲል በነዚህ ዋና እና መሰረታዊ መለያዎች የሀይድን ደም ከኢስቲሃዳ ደም ለይተው ማወቅ: ይችላሉ።
በዚህም ለዒባዳዎም ሆነ ተያያዥ ለሆኑት ሙኣመላዎች ራስዎን ያዘጋጃሉ።
____________
ተከታዩ ርዕሳችን
① ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ እና ከሀይድ ጋር ያላቸው ቁርኝት፤ እንዲሁም የአመጣጥ ወቅታቸውና ሸሪዓዊ ብያኔያቸው…
የሚል ነውና إن شاء الله ይዘን እንቀርባለን።
هذا والله أعلم
وصلى الله على محمد وعلى آله وصحبه وسلم.
____________
‪#‎ተከታዩን‬-ሊንክ-በመጫን-ፔጁን-ላይክ(Like)-ያድርጉ
www.facebook.com/tenbihat
22 Rabi'e al-awal 1436
< Abufewzan13Jan14 >