Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ቢድዓ በሰለፎች ዘንድ‬ Muhadera

#‎_ቢድዓ_በሰለፎች_ዘንድ‬
--> ረሱል እንዲህ ብለዋል ‹‹በዚህ በጉዳያችን (በዲናችን) ከእርሱ ያልሆነን ነገር የፈጠረ (ስራው) ተመላሽ ነው፡፡›› አል ቡኻሪይ 2550 እንዲሁም ሙስሊም በቁጥር 1718 ከአዒሻ ዘግበውታል
-->ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው ሰዎች መልካም
አድርገው ቢያዩት እንኳ!›› ኢብኑ በጣህ አለለካኢይና ሌሎችም በትክክለኛ ሰነድ ዘግበውታል
-->‹‹ የእኔንና ቅን የተመሩ የሆኑ ምትኮቼን (ኹለፋእ) ፈለግ በመከተል ላይ
አደራችሁን (ይህችን ፈለጌን) አጥብቃችሁ ያዟት! አደራችሁን! አዳዲስ
ነገሮችን ተጠንቀቁ አዲስ ነገር ሁሉ ፈጠራ ነው ሁሉም ፈጠራ ደግሞ ጥመት
ነው›› አህመድ 4/126-127 አቡዳውድ 4607 ቲርሚዚይ 2676 ኢብኑ ማጀህ 44 ከአርባድ ኢብኑ ማሪያህ የዘገቡት ሀዲስ
ሙሉ ትምህርቱን ይከታተሉ
<><>በሀጂ ሙሐመድ ወሌ (ረሒመሁሏህ ራህመተን ዋሲዓ)
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅዘመድዎም ያስተላልፉ