Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ወገኖቼ ሆይ ! መውሊድን ማን ጀመረው ?


ከሺዓዎች እምነት በጥቂቱ እንካችሁ
• ‹‹ቁርዐን ተቀንሷል፤ ሱረቱል ዊላያ የሚባል ሱራ አለ ያላሉ›› ይህ የክህደት እምነት ነው ምክንያቱም አላህ ‹‹ቁርዐንን እኛ ነን ያወረድነው እኛው እንጠብቀዋለን›› ስለሚል ነው፤
• ሀዲስንም አይቀበሉም ቡኻሪ፤ ሙስሊም፤ አህመድ የመሳሰሉትን፡፡
• እንዲህ ብለው ነሺዳ ሲያነሽዱም ተሰምተዋል ‹‹አንተ ሁሴን ከአላህ በላይ ትልቅ ነህ››
• የሺዐ መሪ ከነበሩት አንዱ ሃያቶላ ኹመይኒ እንዲህ ይላል ‹‹አነዚህ ሙሽሪኮች መዲናን መውረርና እነዛን ሁለት ጣዖቶች (አቡበክር እና ኡመርን) ማስወገድ ፈለጉ›› ...

Post a Comment

0 Comments