Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አሹራ


ባለንበት የሙሀረም ወር የአሹራ ጾም አስረኛው ቀን ነው።

ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ አሹራን ስለመጾማቸው ተጠይቀው «ያለፈን የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል» ብለዋል።

በመሆኑም በዚህ በሙሀረም ወር አሹራ በመባል የሚታወቀዉን ይህንን ጾም አስመልክቶ በኡስታዝ ጣሀ አህመድ የተዘጋጀዉን የ 10 ደቂቃ የድምጽ መልዕክት ከተከታዩ ሊንክ ዳውሎድ በማድረግ ያዳምጡ፣ ለሌሎችም ያካፍሉ።

http://goo.gl/ndDKMW

አላህ የሁላችንንም ጾም እንዲቀበለን እና ወንጀሎቻችንን እንዲምረን፣ መልካም ስራንም ሁሉ እንዲያገራልን እንለምነዋለን

አሚን     


ለተጨማሪ ንባብ

Post a Comment

0 Comments