<<<ምንም ብትኮራ አፈር ላይ መተኛትህ አይቀርም>>>
ኩራት የሙእሚን ባህሪይ አይደለም ሙእሚን በራሱ ከመተማመንና በሀይሉ ከመመካት ይልቅ በጌታው አሏህ ይመካል::
ብዙ አላዋቂዎች፥ በዘራቸው፣ በሀብታቸው፣ በጡንቻቸው ሲመኩና ሌሎች ላይም ሲጎርሩ ይታያል::
እነዚህ በሙሉ لاحول ولا قوة إلا بالله የሚለው እስላማዊ መርህ ያልገባቸው ናቸው
(( ዘዴና ብልሃት እንዲሁም አቅም ከአሏህ እንጂ ከማንም አይደለም ))
===ማስታወሻ: ====
<<< ረመዷንን ፆሞ ከዛም አስከትሎ ከሸዋል 6 ቀናትን የፆመ ዓመቱን በሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል >>> ኢማሙ ሙስሊም ዘግበዋታል
ረመዷንን 29/30 ቀናት መፆም የቻለ እነዚህን 6 ቀናት መፆም አያቅተውም! አትስነፍ/ፊ ኸይር ስራ ላይ ተሽቀዳደም/ሚ
6ቱን ቀናት በመደዳም ይሁን እያረፍክ/ሽ ፁም/ሚ ቀዷ ካለብህ/ሽ ቀድመህ/ሽ ቀዷውን አውጣ/ጪ
{ቅንጣት የምታህል መልካምን ነገር የሰራ ሰው አሏህ ዘንድ(ምንዳውን) ያገኘዋል} አዘልዘለህ 7
==== اللهم اغفر لأبي واجعل قبره روضة من رياض الجنة===