Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የጀሃነም ተጣሪዎች ክፍል 3

የጀሃነም ተጣሪዎች ክፍል 3
የበርለዊያ ጀመዓ ጥመት ዳንሳቸው (ጭፈራ) እና ከአላህ ውጭ ለ ጣሂር አልቃድሪ ሱጁድ

እደሚታወቀው የሞላው እና ከዚህ በፊት የነበሩትን ሸሪዓዎች ሁሉ የሻረ እና እስከቂያማ ድረስ ብቸኛው ሸሪዓ አላህ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን) የላከበት የሆነው ኢስላምና ሃይማኖት ከአላህ ሌላ ላለ አካል ለማንም ይሁን ለማን ሱጁድን ከልክሏል
በተገላቢጦሹ በርለዊዬች ‹‹የሚንሀጁል ቁርዓን›› ድርጅት መንፈሳዊ መሪ ብለው የሚሞግቱለትን ጣሂር አልቃድሪ የሚከተለው ሊንክ ላይ ተመልክታችሁ ማረጋገጥ እንደምትችሉት ሱጁድን ይፈፅሙለታል
http://www.barelwis.com/articles/wrkpssd-barelwi-dance-rituals-and-prostrations-sujud-to-tahir-al-qadri.cfm
ቪድዬውን ተመልክቸው ነበር ሙዚቃ ስላለው ነው ሊንኩን ያላስቀመጥኩት፡፡
አላህ ግን እንዲህ ይላል፡፡
وَمِنْ ءَايَٰتِهِ ٱلَّيْلُ وَٱلنَّهَارُ وَٱلشَّمْسُ وَٱلْقَمَرُ ۚ لَا تَسْجُدُوا۟ لِلشَّمْسِ وَلَا لِلْقَمَرِ وَٱسْجُدُوا۟ لِلَّهِ ٱلَّذِى خَلَقَهُنَّ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ
ሌሊትና ቀንም ፀሐይና ጨረቃም ከምልክቶቹ ናቸው፡፡ ለፀሐይና ለጨረቃ አትስገዱ፡፡ ለእዚያም ለፈጠራቸው አላህ ስገዱ፡፡ እርሱን ብቻ የምትግገዙ እንደ ኾናችሁ (ለሌላ አትስገዱ)፡፡

አላህ ከጠሞ አጥማሚዎች ይጠብቀን፡፡

Post a Comment

0 Comments