Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ጀሀነም በራፍ ላይ ቆመው ከሚጣሩ ተጣሪዎች ክፍል 1

ጀሀነም በራፍ ላይ ቆመው ከሚጣሩ ተጣሪዎች አንዱ እንዲህ ይላል
ክፍል 1
“The Deen of Al-Islam was never designed to be practiced in the environment that we are practicing Islam in”
‹‹የኢስላም ሃይማኖት ሊተገበር የተቀረፀ አልነበረም እኛ ኢስላምን እየተገበርንበት ባለው አካባቢ…››
“It wasn’t designed initially to be practiced in this type of environment.”
“በመጀመሪያ ለእንዲህ አይነት ሁኔታ (አካባቢ፤ ተጨባጩ ያለንበት አለም) ሊተገበር አልነበረም የተቀረፀው”

ለዚህ ቀጣፊ፤ አታላይ የሚከተሉትን መልሶች እንሰጠዋለን
1) ህፃናት እንኳን ያውቃሉ ኢስላም የሙሉ ህይወት መርሆ መሆኑን፡፡ ከአላህ የተወረደ፤ የሞላ ሀይማኖት፤ በየትኛውም ሁኔታ፤ በየትኛውም ዘመን፤ በየትኛውም አካባቢ ሊተገበር ይችላል፡፡ ነብየላህ ኢሳ (አለይሂ ሰላም) እንኳን መጥተው በነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሸሪዓ ነው የሚያስተዳድሩት፡፡
2) ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መካ ላይ ሙስሊም ባልሆነ ጨቋኝ መሪ ስር ኢስላምን ተግብረዋል፡፡ ኢስላምን መካ ላይ እንደወረደ እና እንዲተገበር በታዘዙት መልኩ ተግብረዋል፡፡
3) መካ የቀሩት ሙስሊሞችም ኢስላምን እንደወረደው ሲተገብሩት ነበር፡፡
ምንጩን ማየት ለፈለገ
https://www.youtube.com/watch?v=Cg_gC3O9lVM&list=UU60XsZkE5l5-kEtNhVKnxuQ&index=1
አላህ ከእንዲህ አይነት ጠሞ አጥማሚዎች አላህ ይጠብቀን፡፡

Post a Comment

0 Comments