Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ፀሐይ ትዞራለች ምድር ግን በቦታዋ የፀናች (የረጋች) ናት ።

ፀሐይ ትዞራለች ምድር ግን በቦታዋ የፀናች (የረጋች) ናት ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ምድር በፀሐይ ዙርያ የማትዞርና አንድ ቦታ ላይ የረጋች (የፀናች) ናት ። ማለትም ለአላህ ባርያዎች ምቹ በሆነ መልኩ የሰከነች ናት። ፀሐይና የተቀሩት ክወክብቶች ግን ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ሳይሆን በመሬት ላይ ይዞራሉ ። (ሳይንቲስቶች) መሬት በፀሐይ ዙርያ ትዞራለች ይላሉ ይህ ግን የቁርዐን አስተምህሮ ይጣረሳል። (ፀሐይም ለእርሷ ወደሆነው መርጊያ ትሮጣለች) [ያሲን 38]
[ከሸይኽ ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) ኡሱል አስሰላሳ ሸርኽ የተወሰደ)]
والأرض ثابتة مستقرة جعلها قرارا ؛ أي: قارة ثابتة لمصالح العباد، والشمس وسائر الأفلاك تدور عليها لا كما يقوله المتخرصون الآن من الذين يدعون المعرفة، يقولون: إن الشمس ثابتة والأرض تدور عليها هذا عكس ما في القرآن… 《والشمس تجرى لمستقر لها》 【 يس: ٣٨ 】 وهم يقولون: الشمس ثابتة، يا سبحان الله!

Post a Comment

0 Comments