Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሴት ጴንጤ ለመስበክ ጠጋ ስትል


ሴት ጴንጤ ለመስበክ ጠጋ ስትል “እስቲ መፅሓፍ ቅዱስ ውስጥ 1ኛ ጤሞቲዎስ ምዕራፍ 2 አንቀፅ ቁጥር 11 - 14 አንብቢልኝ” በሏት። እኔ ከሁለት ወይም ከሶስት ዓመት በፊት አንድ ቀን ማንም ሳይጠራኝ ተጣጋኋቸውና “እስቲ ሚነበብ ካላቹህ” ብዬ ተሰጠኝ ከዛም “እስቲ 1ኛ ጤሞቲዎስ ምዕራፍ 2 አንቀፅ ቁጥር 11 - 14 አንብቢልኝ” ስላት እሺ ብላ ካነበበች በኋላ “የሆነ ልጅ አለ ስልኩን ልስጥህ” አለችኝ።
——————————————————
11 ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤
12 ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
13 አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
14 የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤
__________________________________________
አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛን ደሞ መጨረሻችንን ያሳምርልን። አሚን

Post a Comment

0 Comments