Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ፋደይል ኢብኑ ኢያድ አላህ ይዘንለትና ሙብተዲኦችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል

☞ ከሙብተዲኦች ጋር የሚቀማመጥ ጥበብ አልተሠጠውም
☞ ከሙብተዲኦች ጋር የሚቀማመጥ አላህ ስራውን ያበላሽበታል ፣ ከልቡም ስር የኢስላምን ብርሀን ያወጣል
☞ የቢድአ ባልተቤቶችን ያላቀ ሠው ኢስላምን በመናድ ላይ ተባብፘል ፣ ከሙብተዲእ ፊት የሣቀ አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ በሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ላይ ያወረደውን ቀለል አድርጓል
☞ ለሙብተዲእ ልጁን የዳረ በርግጥም ከሦ ጋር ዝምድናውን ቆርጧል
☞ የሙብተዲእን ጀናዛ የተከተለ እስኪመለስ ድረስ በአላህ ቁጣ ስር ከመሆን አይወገድም

Post a Comment

0 Comments