Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ] ግጥም

January 23 


“ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል”
“አልሐምዱ ሊላሂ” - ተወዶ ባገሩ
ሁሌ ምሬት ሆነ የሰው - ልጅ መዝሙሩ
ሁሌ ክህደት ሆነ - የጧት ማታ ዚክሩ፡፡
አላህ የሰጠውን - ስንት ኒዕማ ረስቶ
በሆዱ እያሰላ - አኺራን ዘንግቶ
“ኑሮ ከተባለ - መቃብር ይሞቃል”እያለ ይስቃል - በራሱ ይሳለቃል፡፡ግልግል እንደ ቀልድ - ቀብር እንደ ዋዛውለታ-ቢስ ሆኖ ሁሌ ለሚባዝን በዋዛ ፈዛዛመቃብር አይሞቅም ያቃጥላል እንጂ አካልን ሰርስሮጤፍ ዘርቶ ባቄላ ለሚጠብቅ የዋህ እጁን አነባብሮ፡፡