Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ይሄን “ሐዲሥ” የምትጠቀሙ ሁሉ ፍሬን ያዙ

January 23 

ይሄን “ሐዲሥ” የምትጠቀሙ ሁሉ ፍሬን ያዙ! “ሐዲሡን” በበርካታ አጋጣሚዎች በየመድረኩ እንሰማዋለን፡፡ እንዲህ የሚል ነው፡- 
“ቻይናም ድረስ ቢሆን ሄዳችሁ እውቀትን ፈልጉ፡፡”ታላቁ ሙሐዲሥ ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላህ “ባጢል” /“ውድቅ ነው” ይላሉ፡፡(ሲልሲለቱል አሓዲሢድዶዒፋህ ወልሙውዱዐህ፣ ቁጥር፡ 416)ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያላሉትን “ብለዋል” ከማለት እንጠንቀቅ!! ላላወቁት እናድርስ፡፡ ሼር በማድረግ ሙሉ አጅረዎን ይፈሱ፡፡ ወደ መልካም የሚያመላክት ልክ እንደሚሰራው አጅሩን ያገኛልና፡፡