Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

‹‹በአህባሽ ስም›› ይገርማል፡፡


አህባሽ መጣ በሚል ስም፤ አላህ አልምረውም ያለው ሽርክ፤ ታላቁ ጥመት ቢድዐ፤ ኡማው ላይ ሲንሰራፋ ‹‹አንድ ነን›› በሚል ስም ዝም ማለት ምን ይባላል፡፡አላህ አንድ ሁኑ ሲል ‹‹ሽርክም ቢድም›› እየሰራችሁ፤ ሲሰራም እያያችሁ ዝም በሉ ነው ያለው??? አትሳሳቱ ወንድም እና እህቶች፡፡የዚህ ዲን ረዳቱ አላህ ነው፡፡ አላህ ተውሂድ እና ሱናን ነው የሚረዳው
ሀቅ በቁጥር ስብስብ አይለካም፤ በተውሂድ እና ሱና እንጂ
ነብየላህ ኑህን (አለይሂ ሰላም) ከጥቂት አማኞች ጋር ነፃ አወጣቸው
ነብየላህ ሙሳን እና ነብየላህ ሀሩንን (አለይሂሙ ሰላም) ከዛ ከባድ ተብሎ ከሚገመተው ‹‹ታላቁ ጌታችሁ እኔ ነኝ ካለው›› ፊርዐውን እና ሰራዊቶቹ ነፃ አወጣቸው፡፡ ይህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ሊሆን ይገባዋል፡፡
ስለዚህ ከአህባሽም ሆነ ከሌላ ፈተና ድል የምናገኘው በተውሂድ እና ሱና ነው ወይንስ በሽርክና ቢድዐ??? ተውሂድ እና ሱናን በማስተማር ወይንስ ለሽርክና ለቢድዐ ጥብቅና በመቆም???
ህዝቦቼ ሆይ! አላህ ሀቅን ከያዝን ትንሽም ብንሆን ይረዳናል
ሀቅ በቁጥር ስብስብ አይለካም፤ በተውሂድ እና ሱና እንጂነብየላህ ኑህን (አለይሂ ሰላም) ከጥቂት አማኞች ጋር ነፃ አወጣቸውነብየላህ ሙሳን እና ነብየላህ ሀሩንን (አለይሂሙ ሰላም) ከዛ ከባድ ተብሎ ከሚገመተው ‹‹ታላቁ ጌታችሁ እኔ ነኝ ካለው›› ፊርዐውን እና ሰራዊቶቹ ነፃ አወጣቸው፡፡ ይህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ሊሆን ይገባዋል፡፡ስለዚህ ከአህባሽም ሆነ ከሌላ ፈተና ድል የምናገኘው በተውሂድ እና ሱና ነው ወይንስ በሽርክና ቢድዐ??? ተውሂድ እና ሱናን በማስተማር ወይንስ ለሽርክና ለቢድዐ ጥብቅና በመቆም???ህዝቦቼ ሆይ! አላህ ሀቅን ከያዝን ትንሽም ብንሆን ይረዳናል