Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ከአላህ ውጭ የሚከተሉትን የሚያደርግ አለ???

by Sadat Kemal Abu Nuh

1)ወንጀልን የሚምር አለ? 
2)ጌታ ተብሎ የሚጠራ አለ? 
3)ያዙኝ ወድቂ እንዳልቀር የሚባል አለ? 
4)ያለናንተ ምንም አያምርም የሚባል አለ? 
5)ሸሸሁባችሁ የሚባል አለ? 
ሙሃመድ አወል ሀምዛ መንዙማው ላይ ኡማውን እንደሚከተለው እያለ ወደ ሽርክ ይጣራል፡፡በዘመን ያላችሁ ሳዳቶች አህያርቀኝ እጄን ጨብጡኝ ወድቄ እንዳልቀርሺሊላህ ጌቶቼ አርሂቡ ዱስቱርመቼም ያለናንተ ሁሉም አያምርበናንተ የሸሸ ምንም አያፍር ጌቶቼ አትለፉኝ አዳቤም ባያምርአደበቢስ ቡልሀ እንደኔ ቢኖር ባሪያ ሲባል ማጥፋት እለት ነው እድርለናንተ ይገባል ያጠፋል መማር፡፡
ለዚህ ሰው ሸሪዐ የሚከተለውን መልስ ይሰጠዋል፡፡ 
1)ባርያዎችን ከወደቁበት የሚያነሳቸው አላህ ብቻ ነው፡፡  
2)ጌታ የሚለውን ስያሜ ከአላህ ውጭ ላለ ማድረግ ክልክል ነው 
3)አላህ እንዲህ ይላል ‹‹ወደ አላህ ሽሹ›› ከሱ ውጭ መሸሺያ የለም 
4)ከአላህ ውጭ ወንጀልን የሚምር የለም፡፡ አላህም እንዲህ ሲል ይጠይቃል ‹‹ከአላህ ውጭ ወንጀልን የሚምር አለን?››
ከሙሃመድ አወል ሀምዛ እና መሰሎቹ ተጠንቀቁ፤ አስጠንቅቁ፡፡ ይህ ለምን ተጋለጠ ብሎ የሚቆጣ ካለ እምነቱን ይፈትሽ፡፡