አቤት ያምርጥ እና አደበኛው ትውልድ
አቤት ያምርጥ እና አደበኛው ትውልድ የሰሃባዎች፣ የታቢኢዬች፣ የአትበአ ታቢኢን፣ ተውሂድ እና ሱናን ጨብጦ፣ ከሽርክ እና ቢድአ ተጠብቆ፣ የጌታውድ ውዴታ አግኝቶ፣ ከነብያችን ጋር ጉርብትና በጀነት ላይ ቃል ተገብቶለት፣ ዱንያ ላይ በጠላቶች ላይ ድልን ተጎናፅፎ፣ ለሚከተለው ትውልድ ሃይማኖቱን በሰላም ሲያስተላልፍ።ከዛ ምርጥ ትውልድ በሀኀላ በራሳቸው የቢድአ አስተያየት የሚደነቁ፣ ያልታዘዙትን የሚሰሩ፣ የሚናገሩትን የማይሰሩ ሰዎች ተተኩ። በቢድአቸውም ላይ ዘወተሩ፣ አላህም መልክተኛውን በመቃረናቸው ውርደትን አቀመሳቸው።የበላይ የሆነውን እስልምና፣ "የበላይ ልናደርገው ነው" በማለት ሃይማኖቱ ላይ የሌለን ድሪቶ ተበተቡበት። አላህ ጠላትን በነሱ ላይ ሾመባቸው።ነብያችን እና ሰሃባዎች፣ ከዛም ምርጡ ትውልድ ያልሰራውን በመስራት ወደ አላህ እንቃረባለን ከማለት የበለጠ ጥመት ምን አለ???
የሚከተሉትን ቢድአዎች ይመስል።
1) ሽርክ እና ድንበር ማለፍ የሞላው መውሊድ
2)ከሰላት በሀኀላ ኢማሙ ወደ ህዝቡ ዞሮ ዱአ ማድረግ
3)ሸእባን 15; ሚእራጅ እና የመሳሰሉት
በጣም የሚገርሙት ደግሞ የዘመናችን ሌላው መጤ የጥመት ቡድን፣ የፖለቲካ ድርጅት የሆንው (እስልምናን ለስልጣን የሚጠቀመው) ኢኽዋነል ሙስሊሚን ደግሞ የተከታዩ ቁጥር እንዳይቀንስበት ሽርክ እና ቢድአ ሲወገዝ "አትበታትኑን" ይላሉ። መቼ አንድ ተሆነና??? ሽርክ እና ቢድአ መቼ አንድ ያደርጋሉ???
ነብያችንን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እና
ምርጡን ትውልድ የተከተለ በቁጥር ቢያንስም እስከ ቂያማ ድረስ የበላይ እና የድል ባለቤቶች መሆናቸው በነብያችን አንደበት ተነግሯል።
ነፍሴንም ወንድም እና እህቶቼንም አላህን በመፍራት፣ የነብያችን እና የሰሃባዎችን መንገድ አጥብቆ በመያዝ ላይ አደራ አደራ እላለሁ። ተውፊቅ ከአላህ ነው።ነብያችን እና ሰሃባዎች፣ ከዛም ምርጡ ትውልድ ያልሰራውን በመስራት ወደ አላህ እንቃረባለን ከማለት የበለጠ ጥመት ምን አለ???የሚከተሉትን ቢድአዎች ይመስል።1) ሽርክ እና ድንበር ማለፍ የሞላው መውሊድ2)ከሰላት በሀኀላ ኢማሙ ወደ ህዝቡ ዞሮ ዱአ ማድረግ3)ሸእባን 15; ሚእራጅ እና የመሳሰሉትበጣም የሚገርሙት ደግሞ የዘመናችን ሌላው መጤ የጥመት ቡድን፣ የፖለቲካ ድርጅት የሆንው (እስልምናን ለስልጣን የሚጠቀመው) ኢኽዋነል ሙስሊሚን ደግሞ የተከታዩ ቁጥር እንዳይቀንስበት ሽርክ እና ቢድአ ሲወገዝ "አትበታትኑን" ይላሉ። መቼ አንድ ተሆነና??? ሽርክ እና ቢድአ መቼ አንድ ያደርጋሉ???ነብያችንን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እናምርጡን ትውልድ የተከተለ በቁጥር ቢያንስም እስከ ቂያማ ድረስ የበላይ እና የድል ባለቤቶች መሆናቸው በነብያችን አንደበት ተነግሯል።ነፍሴንም ወንድም እና እህቶቼንም አላህን በመፍራት፣ የነብያችን እና የሰሃባዎችን መንገድ አጥብቆ በመያዝ ላይ አደራ አደራ እላለሁ። ተውፊቅ ከአላህ ነው።