Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሰዎች ሁኔታም የሚስተካከለው የሀይማኖታቸው ሁኔታ ሲስተካከል ነው የሀይማኖታቸው ሁኔታ በተበላሸ መጠን ሁኔታቸውም ይበላሻል

by Sadat Kemal Abu Nuh

በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ፡፡ የአላህ ሰላት እና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያ፤ በቤተሰቦቻቸው፤ በሰሃባዎቻቸው እና ፈለጋቸውን ሁሉ እስከ መጨረሻዋ ሰዓት በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን፡፡ የሰዎች ሁኔታም የሚስተካከለው የሃይማኖታቸው ሁኔታ ሲስተካከል ነው፡፡የሃይማኖታቸው ሁኔታ በተበላሸ መጠን ሁኔታቸውም ይበላሻል፡፡ይህ ነገር ግልፅ እንዲሆንለት የፈለገ ሰው የሚከተለውን የቁርዓን አንቀፅ ያንብብ፡-
﴿وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَى ءَامَنُواْ وَاتَّقَوْاْ لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَـتٍ مِّنَ السَّمَآءِ وَالاٌّرْضِ وَلَـكِن كَذَّبُواْ فَأَخَذْنَـهُمْ بِمَا كَانُواْ يَكْسِبُونَ - أَفَأَمِنَ أَهْلُ الْقُرَى أَن يَأْتِيَهُم بَأْسُنَا بَيَـتاً وَهُمْ نَآئِمُونَ - أَوَ أَمِنَ أَهْلُ الْقُرَى أَن يَأْتِيَهُمْ بَأْسُنَا ضُحًى وَهُمْ يَلْعَبُونَ - أَفَأَمِنُواْ مَكْرَ اللَّهِ فَلاَ يَأْمَنُ مَكْرَ اللَّهِ إِلاَّ الْقَوْمُ الْخَـسِرُونَ ﴾ (الأعراف 096-099)

‹‹የመንደሯም ሰዎች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ በነሱ ላይ ከሰማይም ከምድርም በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር፤ ግን አስተባበሉ፤ ይሰሩት በነበሩበትም ሃጢአት ያዝናቸው፡፡ የመንደሯ ሰዎች እንሱ የተኙ ሆነው ቅጣታችን ሌሊት እንዳይመጣባቸው አይፈሩምን? የመንደሯ ሰዎች እነሱ የሚጫወቱ ሆነው ሳሉ ቅጣታችን ቀን በረፈደ እንዳይመጣባቸው አይፈሩምን? የአላህንም አዘናግቶ መያዝ አይፈሩምን? የአላህን አዘናግቶ መያዝ ከከሳሪዎች ህዝቦች በስተቀር የሚተማመን የለም፡፡
ያለፉትን ሰዎች ታሪክ ይመልከቱ ልብ ብለው ካስተዋሉ ታሪክ ውስጥ ተስተምህሮት አለና፡፡ ልቡ ያልተሸፈነበት ሰው ሊያስተውል ይችላል፡፡ እርዳታ የሚፈለገው ከአላህ ብቻ ነው፡፡
የአላህ ሰላት እና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያ፤ በቤተሰቦቻቸው፤ በሰሃባዎቻቸው እና ፈለጋቸውን ሁሉ እስከ መጨረሻዋ ሰዓት በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን፡፡
﴿وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَى ءَامَنُواْ وَاتَّقَوْاْ لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَـتٍ مِّنَ السَّمَآءِ وَالاٌّرْضِ وَلَـكِن كَذَّبُواْ فَأَخَذْنَـهُمْ بِمَا كَانُواْ يَكْسِبُونَ - أَفَأَمِنَ أَهْلُ الْقُرَى أَن يَأْتِيَهُم بَأْسُنَا بَيَـتاً وَهُمْ نَآئِمُونَ - أَوَ أَمِنَ أَهْلُ الْقُرَى أَن يَأْتِيَهُمْ بَأْسُنَا ضُحًى وَهُمْ يَلْعَبُونَ - أَفَأَمِنُواْ مَكْرَ اللَّهِ فَلاَ يَأْمَنُ مَكْرَ اللَّهِ إِلاَّ الْقَوْمُ الْخَـسِرُونَ ﴾ (الأعراف 096-099) 
‹‹የመንደሯም ሰዎች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ በነሱ ላይ ከሰማይም ከምድርም በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር፤ ግን አስተባበሉ፤ ይሰሩት በነበሩበትም ሃጢአት ያዝናቸው፡፡ የመንደሯ ሰዎች እንሱ የተኙ ሆነው ቅጣታችን ሌሊት እንዳይመጣባቸው አይፈሩምን? የመንደሯ ሰዎች እነሱ የሚጫወቱ ሆነው ሳሉ ቅጣታችን ቀን በረፈደ እንዳይመጣባቸው አይፈሩምን? የአላህንም አዘናግቶ መያዝ አይፈሩምን? የአላህን አዘናግቶ መያዝ ከከሳሪዎች ህዝቦች በስተቀር የሚተማመን የለም፡፡ያለፉትን ሰዎች ታሪክ ይመልከቱ ልብ ብለው ካስተዋሉ ታሪክ ውስጥ ተስተምህሮት አለና፡፡ ልቡ ያልተሸፈነበት ሰው ሊያስተውል ይችላል፡፡ እርዳታ የሚፈለገው ከአላህ ብቻ ነው፡፡የአላህ ሰላት እና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያ፤ በቤተሰቦቻቸው፤ በሰሃባዎቻቸው እና ፈለጋቸውን ሁሉ እስከ መጨረሻዋ ሰዓት በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን፡፡